ነፃ አስተያየት

Rate this item
(0 votes)
አገርና መንግስት አንድም ሁለትም ናቸው፡፡ መንግስት ይኖር ዘንድ አገር፣አገር ይሆን ዘንድም መንግስት አስፈላጊ ነው፡፡ መንግስታት ይወጡና ይወርዱ ዘንድም አገር የግድ መኖር አለበት፡፡የንጉሱ መንግስት ወድቆ ደርግ ሲተካ፣ ደርግም በመሳሪያ ትግል ተወግዶ ትሕነግ መራሹ ኢሕአዴግ፤ የኢትዮጵያን መንግስት መጨበጥ የቻለው ኢትዮጵያ በሀገርነት በመቀጠሏ…
Rate this item
(0 votes)
 "ሁሉም ችግር የሚመነጨው፣ ከህገመንግስቱና እሳቤዎቹ ነው" በቅርቡ ሁሉን አቀፍ ብሔራዊ የምክክር መድረክ ይጀመራል ተብሎ ይጠበቃል፡፡ በሌላ በኩል መንግስት በሰሜን ያለውን ጦርነት በድርድር ለመፍታት ማሰቡ ይነገራል፡፡ በእነዚህ ሁለት ጉዳዮች ማለትም በብሔራዊ የምክክር ሂደቱ ዙሪያና በድርድሩ ጉዳይ የአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ አለማየሁ አንበሴ፣…
Rate this item
(0 votes)
“የሰላም ሚኒስቴር” ስም ይለወጥ! ደግሞ ስሙ ምን ይወጣለታል? ሰላምን የመሰለ ውድ በረከት ከወዴት ይገኛል! በዚያ ላይ፣ የመንግስት ዋና ስራ፣ ሰላምን መፍጠር፣ ሰላምን ማስፈንና መጠበቅ ነው፤… አይደለም እንዴ?እሺ፣ “የእያንዳንዱን ሰው ሕይወትና ነፃነት ማስከበር ነው፣ ዋናው የመንግስት ስራ”። ቢሆንም እንኳ፤ ሰላም በሌለበት፣…
Rate this item
(0 votes)
"ሁሉም ችግር የሚመነጨው፣ ከህገመንግስቱና እሳቤዎቹ ነው" በቅርቡ ሁሉን አቀፍ ብሔራዊ የምክክር መድረክ ይጀመራል ተብሎ ይጠበቃል፡፡ በሌላ በኩል መንግስት በሰሜን ያለውን ጦርነት በድርድር ለመፍታት ማሰቡ ይነገራል፡፡ በእነዚህ ሁለት ጉዳዮች ማለትም በብሔራዊ የምክክር ሂደቱ ዙሪያና በድርድሩ ጉዳይ የአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ አለማየሁ አንበሴ፣…
Rate this item
(1 Vote)
ብዙ የፖለቲካ ቃላት፣ ስሞችና ቅጽሎች፣ ለወትሮ አስቸጋሪ ናቸው። ቢሆንም፣ ፓርቲዎችና ፖለቲከኞች፣ አላማቸውን ለይተው ለማሳወቅ፣ ሃሳባቸውን በግልፅ ለማወጅ፣ ወደ ቃላት ሽሚያ መሽቀዳደማቸው አልቀረም። ስያሜና ለማሳመር መፈክር ይፎካከራሉ። የፓርቲያቸውን ስም ሲመርጡ፣ የፖለቲካ ሃሳባቸውን ሁሉ ጠቅልሎ እንዲገልፅላቸው የሚመኙ ይመስላል። ቅፅሎችን ይደራርባሉ። ዲሞክራሲያዊ፣ ፌደራላዊ፣…
Rate this item
(0 votes)
• የትኞቹን ነባር ነገር ለማስወገድና ለማጥፋት፣ ለማስተካከልና ለማሻሻል? • የትኞቹን ህጎች ለማወጅና ተግባራዊ ለማድረግ? በምክክር አዋጅ ውስጥ፣ “አዲስ የመንግስት ስርዓት ለመፍጠር” የሚለው አባባል፣ ከሌሎቹ “አብዮተኛ አባባሎች” ይልቅ፣ ለቁጥብ አተረጓጎም ያስቸግራል። “ሕገ-መንግስትን መቀየር” ከሚል ትርጉም ጋር የተቆራኘ ይመስላል። ቢሆንም ግን፣ ከዚህ…
Page 9 of 142