Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ነፃ አስተያየት

Rate this item
(7 votes)
በዚህ ዓመት ሊከናወን በእቅድ የተያዘው የአካባቢና የአዲስ አበባ ምርጫ በሚያዚያ ወር 2005 ዓ.ም እንደሚካሄድ ምርጫ ቦርድ የጊዜ ሰሌዳ አውጥቷል፡፡ ምርጫ ቦርድ እንደተለመደው ነጻ፣ ሰላማዊ፣ ፍትሃዊና ተአማኝነት ያለው ምርጫ እንዲሚካሄድ አረጋግጧል፡፡ ምርጫ ቦርድ ነጻ፣ ግልጽና ተአማኒነት ያለው ሲል ከየትኛው የምርጫ መመዘኛና…
Rate this item
(2 votes)
ከስቴድየም መገናኛ የሚሄድ ታክሲ እንዳለ ባውቅም አስር ሠዓት ከሞላ በኋላ በቀላሉ ማግኘት ዘበት ነው፡፡ ሃያ ሁለት ማዞርያ ብቻ! ትርፍ መክፈል ስላልፈለግሁ እስከ መገናኛ ያለውን መንገድ በእግሬ እለው ጀመር፡፡ ጥቂት መቶ ሜትሮችን እንደተራመድኩ አንድ ወጣት ብቻውን ተቀምጦ አየሁ፡፡ እያለቀሰ ነበር፡፡ (ወንድ…
Rate this item
(2 votes)
ዘንድሮ ወደ 2 ቢሊዮን ብር የውጭ ምንዛሬ እንዲያስገኝ ታቅዶ ነበርግን በተቃራኒው ያንን በሚያክል የውጭ ምንዛሬ ከውጭ ማስመጣት የግድ ነውመንግስት ቢዝነስ ውስጥ ገብቶ አገሪቱን ልማት በልማት ሲያደርጋት ለማየት የሚፈልጉ ሰዎች ጥቂት አይደሉም። ደግሞም ፍላጎታቸውን ለማሟላት ቃል የሚገባ መንግስት አያጡም። በእውን፣ በተጨባጭ…
Rate this item
(5 votes)
40/60 የኮንዶሚኒዬም ፕሮጀክት እየተፈተሸ ነውዘንድሮ በሚካሄደው የአካባቢና የአዲስ አበባ ምርጫ ላይ ኢህአዴግ የሚያቀርባቸው ዋና ዋና የስትራቴጂ ሃሳቦች ምን ምን ናቸው?ለምርጫ የተለየ ስትራቴጂ የለንም፡፡ ኢህአዴግ በምርጫ የሚወዳደረው በይፋ አውጥቶ በሚሰራባቸው ስትራቴጂዎች ነው፡፡ የከተማና የገጠር ልማት፣ የመልካም አስተዳደርና የዲሞክራሲ ግንባታ፣ የአቅም ግንባታና…
Rate this item
(5 votes)
አቶ አሰፋ ከሲቶ በሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ የሕግ መምህር፣ በደቡብ ብሄር ብሄረሰቦች ህዝቦች ክልል የሥነምግባርና የጸረሙስና ኮሚሽን ም/ኮሚሽነር እንዲሁም የፍትህ ቢሮ ሃላፊ እና የፍትህ ሚኒስቴር ሚኒስትር በመሆን አገልግለዋል፡፡ በአሁኑ ጊዜ የኢፌዲሪ ፕሬዚዳንት ልዩ አማካሪ ናቸው፡፡ በስህተት የተላለፈ የወንጀል ቅጣት እና ተያያዥ…
Saturday, 17 November 2012 10:58

የሰንደቅ ዓላማ አዋጁ ወዴት አለ?

Written by
Rate this item
(9 votes)
በተለያዩ በዓላት፣ በህዝባዊ ሰልፎች፣ በስፖርታዊ ውድድሮች፣ በመምህርት ተቋማት፣ በንግድ ማዕከሎች … ወዘተ ተንጠልጥለው ወይም ተሰቅለው የማያቸውን ብዙዎቹን የሰንደቅ ዓላማዎች ከሰንደቅ ዓላማ አዋጁ ድንጋጌዎች አንፃር ስመለከታቸው አዋጁ ስለመኖሩ እንድጠራጠር ያደርገኛል። ላለፈው አንድ ዓመት ሰንደቅ ዓላማችንን በተመለከተ የታዘብኩትን ጥቂት ነገር ላካፍላችሁና ፅሑፌን…