ነፃ አስተያየት

Rate this item
(6 votes)
የአሜሪካ መንግስት፣ ለሃይል ማመንጫ ተቋም ብድር ከሰጠ አይቀር፣ የሕዳሴ ግድብ ግንባታን ለማጠናቀቅ የሚረዳ ብድር መስጠት ይችል ነበር። ወይም እቅድ የተዘጋጀላቸው አዳዲስ የግድብ ግንባታዎችን፣ ማገዝ ይችላል - ብድር በመስጠት። ኧረ፣ ከዚህም የተሻለ ዘዴ አለ! መንግስት በቢዝነስ ውስጥ ከገባ አይቀር፣ የግል ኩባንያዎች…
Rate this item
(2 votes)
“የደራሲው መብት በሕግ የተጠበቀ ነው፡፡ ደራሲውን በቅድሚያ በፅሁፍ ሳያስፈቅዱ፤መጽሀፉን በከፊልም ሆን በሙሉ ማባዛት፤መተርጎምና ማሰራጨት፤ እንዲሁም በኤሌክትሮኒክ፤ በመካኒካል፤በፎቶ ኮፒ፤ በድምፅ በመቅረፅ፤ በመሳሰሉትና በሌላም መንገድ መገልበጥ ወይም ማስተላለፍ በሕግ ያስቀጣል፡፡” ለዚህ ፅሁፍ መነሻ የሆነኝ ከላይ በትዕምርተ ጥቅስ ውስጥ ያስቀመጥኩት በአቶ አስራት አብርሃም፣ፍኖተ…
Rate this item
(10 votes)
 ኢህአዴግ፤ “ኒዮሊበራል” በማለት አሜሪካን መዝለፍ ያዘወትራል። ታዲያ እንዴት፣ ኦባማ “ድንገት”ተነስተው ዋና የኢህአዴግ አድናቂ ይሆናሉ? (ድንገተኛ አይደለም፡፡ አባማ ነባር ሃሳባቸውን ላለፉት6 ዓመታት በተደጋጋሚ ሲገልፁ ቆይተዋል፡፡)· የዲያስፖራ ፖለቲከኞች፤ ለኦባማ የምርጫ ዘመቻ ቀስቅሰዋል። ዛሬ ግን፣ የኦባማ ጉብኝት ድንገተኛክህደት ሆኖባቸው የተቃውሞ ሰልፍ ያካሂዳሉ። (ክህደት…
Rate this item
(3 votes)
ዛፍ አይቆርጥም አሉ!፤ እግዚሄር ሲቆጣ፤“Selfless” ያልነው ሰው፥ ሰልፍ… ይዞ መጣ።ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ እድሜውንና የእውቀት ደረጃውን በማይመጥን ሁኔታ በአዲስ አድማስ ጋዜጣ፣ በቁም ነገር መፅሔት፣ እና በመሳሰሉት ሚዲያዎች ላይ ተገቢ ባልሆነ መንገድ ጥላሸት ሊቀባኝ ሞክሯል፤ እንግዲህ እርሱ እንደፈለገ እንዲናገር ሌላው ደግሞ ዝም…
Rate this item
(2 votes)
“በጣም የተደበላለቀ ስሜት ነው የተሠማኝ፤ ለረጅም ጊዜ አብረናቸው የቆየናቸው ወዳጆቻችን ሳይወጡ ምንም አይነት ዝግጅት ሳይኖረንና አስቀድሞ ሳይነገረን ድንገት ውጡ ስንባል ማመን ያቅታል፣ ያስደነግጣል፤ ስሜቱ ደስታም አለበት፡፡ የቀሪዎቹም ወዳጆቻችን ጉዳይ ያሳስበኛል፤ ድብልቅልቅ ያለ ስሜት ነው የተሠማኝ፡፡ እኛ የተፈታነው የውጭውን አየር መተንፈስ…
Rate this item
(24 votes)
በልጅነታቸው ፖለቲከኛ የመሆን ህልም አልነበራቸውምወንድሞቻቸው በሙሉ ከመጀመሪያ ድግሪ በላይ የተማሩ ናቸውጠ/ሚኒስትሩ ለእናታቸው የተለየ ፍቅር አላቸውባለፈው ሳምንት ከአዲስ አበባ በ385 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ፣ በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክልል፣ ቦሎሶሶሬ ወረዳ ሶሬ አምባ ቀበሌ ውስጥ የተገኘሁት ለሌላ የስራ ጉዳይ ነበር፡፡ እንደሚታወቀው…