ነፃ አስተያየት

Rate this item
(18 votes)
የአሜሪካ መንግሥት “የአፍሪካ ስኬታማ ወጣት መሪ” በሚል የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር ኢንጅነር ይልቃል ጌትነት መርጦ ለመሸለም ጥሪ ማድረጉን የፓርቲው ልሳን ጋዜጣ ባለፈው ሳምንት ዘግቧል፡፡ በሌላ በኩል ከአሜሪካ ኤምባሲ በኩል የተገኙ መረጃዎች የሰማያዊ ፓርቲ መሪ የተመረጡት የአሜሪካ ስቴት ዲፓርትመንት በየዓመቱ ለሚያዘጋጀው የሊደርሺፕ…
Rate this item
(3 votes)
4 የጥንቃቄ ምክሮች - ለመንግስትና ለኢህአዴግ አለማችን፣ ከዳር ዳር እየተናጠች ግራ ግብት ብሏታል። የነ ግብፅ እና ሶሪያ እልባት ሳያገኝ፤ ውዥንብር የበዛበት የዩክሬን ትርምስ ተጨመረበት። የዘመናችንን ቀውስ ፍንትው አድርጎ በሚያሳየው የዩክሬን ትርምስ ውስጥ፣ ዋናዎቹ ተዋናዮች አንጋፋ ፖለቲከኞችና ትልልቅ ፓርቲዎች አይደሉም። በሃይማኖትና…
Rate this item
(7 votes)
Rate this item
(4 votes)
በየቦታው የተቆፋፈረው የከተማዋ መንገድ ትራንስፖርት አሳጥቶ መከራችንን ቢያበላንም “ግድ የለም ሊነጋጋ ሲል ይጨልማል” ብለን በተስፋ ዘለልነው፡፡ ግን በደህናውም መንገድ ጭምር ታክሲ መጥፋቱን ምን እንበለው? ጉዳዩ መንግሥትን ሊያሳስበው አይገባም? ስንል እንጠይቃለን፡፡ሀገር ስንል ከተማ ገጠሩን ነውና ያንዱ ጉድለት የሌላውም ጉድለት፣ ያንዱ ሙላት…
Rate this item
(1 Vote)
አገራችን ባለፉት አመታት ካሳየቻቸው ለውጦች ዋነኛው የመሠረተ ልማት መስፋፋት እንደሆነ ይታወቃል፡፡ በመንገድ፣ በባቡር፣ በውሀና በሀይል አቅርቦት እንዲሁም በቴሌኮም መስኮች ሰፊ የመሰረተ ልማት መስፋፋት ተስተውሏል። ነገር ግን ልብ ብሎ ላስተዋለው ይህ መስፋፋት ሁለት ገጽታዎች ተላብሶ ይታያል። በአንድ በኩል ይህ ፈጣን የመሠረተ…
Rate this item
(9 votes)
ኪሳራው በጊዜ ሲሰላ፣ የአገሪቱን የስልጣኔ ጭላንጭል ያዳፈነ፣ የ30 ዓመት የኋሊት ጉዞ ነው።30 ዓመት ቀላል አይደለም፤ እነ ደቡብ ኮሪያ ከድህነት ወደ ብልፅግና የተሸጋገሩበት ጊዜ ነው።“የአብዮተኛው ትውልድ”ን ኪሳራዎችን ለመደበቅ ተብሎ ብዙ ታሪክ ተድበስብሷልትምህርት የተስፋፋው፣ የሴት ተማሪዎች ቁጥር ያደገው ከአብዮቱ በፊት ነው ወይስ…