Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ነፃ አስተያየት

Rate this item
(2 votes)
“የምትፈልገውን ሁሉ እሰጥሃለሁ የሚል ግዙፍ መንግስት ያለህን ለመውሰድም ግዙፍ አቅም አለው” እንደ አብዮታዊ ዴሞክራሲ ያሉ ግራ ዘመም የቡድን መብት አቀንቃኞች፤የዜጎችን ኢኮኖሚያዊም ሆነ ፖለቲካዊ ተሳትፎ አሳንሶና ገድቦ ሚናቸውን በመንግስትና በተቋማቱ በመተካት ግዙፍ መንግስትና ጉርድ ዜጋ መፍጠር የፍልስፍናቸው መሰረት ነው፡፡ ምርጫው ነጻና…
Rate this item
(0 votes)
“የኢትዮጵያ ተቃዋሚዎች ሁሉ ተባበሩ”ካርል ማርክስ “የዓለም ሠራተኞች ተባበሩ፤ ከሰንሰለቱ በስተቀር የሚቀርባችሁ ነገር የለም ብሎ ነበር”፤ እኔም እላለሁ፤ የኢትዮጵያ ተቃዋሚዎች ሁሉ ተባበሩ፣ ከእስራት ሰንሰለቱ በስተቀር የሚቀርባችሁ ምንም ነገር የለም፡፡ (All Ethiopian oppositions Unite! You have nothing to lose but your chains)…
Rate this item
(3 votes)
የዘፍጥረት ሁለት ትረካዎች ተመሳሳይ አይደሉም? በየዘመኑና በየሃይማኖቱ የሚነገሩ የውኃ ጥፋት ትረካዎችስ? ወደ ዙፋን የሚወጣ ንጉስ፤ ነባር ስሙ ይቀየራል። ዘውድ የሚደፋው በቀድሞ ስሙ አይደለም- አዲስ ስም ይወጣለታል - ተፈሪ መኮንን፣ አፄ ኃይለሥላሴ እንደተባሉት። ወይም ካሮል ዎይትላ፣ የሮም ካቶሊቅ ጳጳስ የሆኑትም ጆን…
Rate this item
(3 votes)
ትንሽ ጥያቄ አለኝ - ለፕሮፌሰር መሥፍን ወልደማርያም እዚህ ላይ ፕሮፌሰር አዲስ አጣርተው ያገኙት መረጃ ምንድን ነው? ምንአልባት ወደፊት በሚያሳትሙት መፅሐፍ ወይም መጣጥፍ ይነግሩን ይሆናል እንጂ አሁን ምንም ከቀድሞው የተለየ የነገሩን ያለ ነገር የለም፡፡ በቅርቡ ለንባብ ከበቁ መፃህፍት መካከል የፕሮፌሰር መስፍን…
Rate this item
(2 votes)
የስፖርት ውድድርና የኪነጥበብ ዋጋ - በአየን ራንድ ፍልስፍና ሕይወቱን የሚያፈቅር ሰው፣ ለሦስት ነገሮች ከሁሉም የላቀ ትልቅ ክብር መስጠት እንደሚገባው አየን ራንድ ስተምራለች። ከሁሉም የላቁ የተባሉት ሦስቱ እሴቶች እኚሁና፡ እውነታን አንጥሮ የሚገነዘብ የአእምሮ አስተውሎት (Reason)፣ የሕይወት አላማ (Purpose)፣ በራስ ብቃት መተማመን…
Rate this item
(5 votes)
በፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም የተፃፈውና ሰሞኑን ለንባብ የበቃው “መክሸፍ እንደ ኢትዮጵያ ታሪክ” የተሰኘው መጽሐፉ ሀ ብሎ ሲጀምር እንዲህ በሚል ያልተለመደ ማስጠንቀቂያ ይንደረደራል፡፡ “ቁም! በመጀመሪያ ለአንባቢው አንድ ማስጠንቀቂያ ልስጥ፡፡ መጽሐፉ በጠቅላላ በተለይ ይህ መቅድም የከረረ ንዴት መግለጫ ነው፡፡ በኢትዮጵያ አጠቃላይ ሁኔታ ያልተናደደ፣…