Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ነፃ አስተያየት

Rate this item
(0 votes)
በአዲስ አበባ የ7ሺ ኮንዶምኒዬም ቤቶች እጣ የወጣው ከሁለት ሳምንት በፊት ነው። እጣው እንደወጣ፤ ወዲያውኑ ዝርዝር መረጃውን የመስተዳድሩ ዌብሳይት ላይ መጫን ይቻል ነበር - ሁሉም ሰው በኢንተርኔት እንዲያየው። መረጃውንና የስም ዝርዝሩን ዌብ ሳይት ላይ መጫን የአምስት ደቂቃ ስራ ነው። በእርግጥ የቴሌ…
Rate this item
(0 votes)
ሊጠናቀቅ ጥቂት ቀናት የቀሩት የ2004 ዓ.ም በአስከፊነቱ ራሱን በታሪክ መዝገብ ውስጥ ለማስመዝገብ በቅቷል፡፡ ዘንድሮ አመት በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ተመልሶ ባልመጣ ከሚባሉት አስከፊ፣ አስቸጋሪና ፈታኝ አመታት አንዱ ነው፡፡ አመቱ ልክ እንደ ልክፍተኛና እኩይ ምቀኛ፣ ክፉአይኑን የጣለው በሀገሪቱ ምርጥ ሰዎች ላይ ነው፡፡ …
Rate this item
(0 votes)
የአቶ መለስን መታመም ሲሰሙ ምን አሉ? የመታመማቸው ወሬ በተደጋጋሚ በሚሰማበት ጊዜ የዜናውን እውነትነት ለማረጋገጥ በርካታ ሙከራዎችን አድርጌያለሁ፡፡ከዛ በኋላም የዓለም አቀፍ ብዙሃን መገናኛን ጨምሮ የተለያዩ የዜና ምንጮች የጠቅላይ ሚኒስትሩ መታመም እውነት መሆኑን በሚያረጋግጡበት ጊዜ በተለይ የአፍሪካ ሕብረት ስብሰባ በሚደረግበት ወቅት የሌሎች…
Rate this item
(0 votes)
ጠ/ሚ መለስ በሃያ አመታቸው ነው በረሃ የገቡት። በ1967 ዓ.ም ህወሃትን የመሰረቱ አባላትና መሪዎች እንደሚናገሩት፤ በቀጣዩ አመት በ1968 ዓ.ም የድርጅቱ ፖለቲካዊ መዋቅር ሲቀረፅ የአቶ መለስ ድርሻ ከፍተኛ ነበር። እነዚያ ሁለት አመታት፤ ድርጅቱ ህልውናውን ለመጠበቅና ለማስተዋወቅ፤ የድርጅት መመሪያዎችንና አላማዎችን በስርዓት ለማዘጋጀት የተፍጨረጨረባቸው…
Rate this item
(1 Vote)
ስልጡን ፖለቲካ ባልሰፈነባቸው እንደ ኢትዮጵያ በመሳሰሉ ኋላቀር አገራት ውስጥ፤ “የስልጣን ሽግግር” ራሱን የቻለ ከባድ ስራ ነው። በስልጣኔ ደህና በተራመዱት የአሜሪካና የአውሮፓ አገራትማ፤ በየአራት አመቱ መሪዎች ይለዋወጣሉ፤ ፓርቲዎች ይፈራረቃሉ። “ሰላማዊ የስልጣን ሽግግር” የተለመደ የዘወትር ስራ ነው (ከፖለቲካ ነፃነትና ከምርጫ ጋር እግረመንገድ…
Rate this item
(1 Vote)
“ፍትህ” ጋዜጣ እንዴት ተመሰረተ? ጋዜጣው በ2000 ዓ.ም መጋቢት ወር ላይ ነው የተመሠረተው፡፡ በወቅቱ የነፃው ፕሬስ ጉዞ ላይ የራሱን አሻራ ያሳርፋል በሚል ነው አመሰራረቱ፡፡ ምክንያቱም ከምርጫ 97 በኋላ በርካታ ጋዜጦች ላይ መንግስት በወሰደው እርምጃ የፍርሃት ድባብ ሠፍኖ ነበር፡፡ ያንን ድባብ ለመግፈፍ…