ነፃ አስተያየት

Rate this item
(7 votes)
የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ሊቀመንበር ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ፤ አባይን የመገደብ ጥያቄ በኢህአዴግ ዘመን ብቻ ሳይሆን ከጥንትም የነበረ ስለሆነ መገደቡን እንደማይቃወሙ ገልፀው፣ የአገዳደቡ ሂደት ግን ችግር አለው ብለዋል፡፡ የግድቡን መገንባት ካልተቃወማችሁ ድጋፍ ለማድረግስ ፓርቲው ምን አስቧል በሚል ለሊቀመንበሩ ላነሳነውም ጥያቄ “እኛ…
Rate this item
(10 votes)
(1. የእንግሊዝኛ ቋንቋ 2. ኮምፒዩተር 3. ኢንተርኔት … ናቸው ስጦታዎቹ። መፃህፍት እንደልብ ለማንበብና ስኬትን ለመቀዳጀት) እውቀት የዶ/ር ቤን ካርሰን ታሪክ ምስክር ነው። በህፃንነቱ “ደደብ ነኝ” ይል ነበር - ትምህርት ጨርሶ የማይገባው። ከድህነት ጋር በምትታገል እናቱ ግፊት መፅሃፍ ማንበብ ጀመረ። በአንጎል…
Rate this item
(15 votes)
“ቢግ ብራዘር” ወንድም ጋሼ እንደማለት ነው፡፡ በዲኤስ ቲቪ የሚተላለፈው ይሄ የቲቪ ሪያሊቲ ሾው የሚቀርበው ከዓለም ተገልለው በአንድ ቤት ውስጥ በደባልነት የሚኖሩ ወጣቶችን እንቅስቃሴ ለ24 ሰዓት በካሜራ በመከታተል ነው፡፡ ፉክክሩ ለሶስት ወር የሚቆይ ሲሆን ሳይባረር የተመልካቾችን ይሁንታ (ድምጽ) እያገኘ እስከመጨረሻው ድረስ…
Rate this item
(3 votes)
የህዳሴ ግድብ አሳሳቢ ውዝግብንና የ“ቢግ ብራዘር” መናኛ ቅሌትን እኩል ያስተናገድንበት ሳምንት 1 ከስደተኛ ኢትዮጵያውያን የሚላክልንን ዶላር እንፈልገዋለን፤ ግን ስደትን በጭፍን እናወግዛለን። 2 መብት ላለመንካት ለወራት ምርመራ እንደተካሄደ በተነገረ ማግስት, ስለ“ቶርቸር” ሰምተናል። 3 የተቃውሞ ሰልፍ በሰላም ተጀምሮ መጠናቀቁን ካየን በኋላ፣ በጠላትነት…
Rate this item
(3 votes)
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ፓርላማ ውስጥ የመነቃቃት ስሜት መፈጠሩን የሚናገሩ አስተያየት ሰጪዎች፤ የምክር ቤቱ አባላት በተለየ ሁኔታ መንቀሳቀስ እንደ ጀመሩ ይገልፃሉ፡፡ በፊት አንድ የሚኒስቴር መ/ቤት ያቀረበውን ሪፖርት አዳምጠው “የሚበረታታ ነው”፣ “መልካም ጅምር ነው” የመሳሰሉ አስተያየቶች ሰጥተው ይሸኙ ነበር ይላሉ - ታዛቢዎች፡፡…
Rate this item
(6 votes)
“ለአንድ ዲፓርትመንት ብለን የዩኒቨርሲቲውን ካሌንደር አንቀይርም” የዲፓርትመንቱ ኃላፊዎች በአዳማ ዩኒቨርሲቲ የሲቪል ምህንድስና የ3ኛ ዓመት ተማሪዎች የወጣውን የፈተና ፕሮግራም በመቃወም ረቡዕ ጠዋት በዩኒቨርሲቲው ውስጥ ሰላማዊ ሰልፍ አደረጉ፡፡ ተማሪዎቹ “መንግሥት በመደበልን ጊዜና በጀት የመማር መብታችን ይከበር” “There is no exam without education”…