Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ነፃ አስተያየት

Saturday, 18 June 2011 12:51

ነዋሪዎች በዋጋ መናር ተማርረዋል

Written by
Rate this item
(0 votes)
በግል ድርጅት ውስጥ በማሽኒስትነት ትሰራ እንደነበርና ድርጅቱ ምርት ቀንሷል በሚል 20 ሠራተኞች ሲያባርር አብራ እንደተባረረች የተናገረችው ወ/ት ሀና ይልማ፤ የእህልና ሸቀጣሸቀጥ ዋጋ በመናሩ ኑሮው አልተቻለም ትላለች፡፡
Rate this item
(4 votes)
ጥሎብኝ ቀይ መስቀልን እወዳለሁ፡፡ ሰብዓዊነትን አንግቦ የተነሳ የሰላም፤ የፍትህ፤ የዕኩልነትና የጋራ መተሳሰብን አየር የሚተነፍስ፤ በዘር፤ በቀለም፤ በፖለቲካ ልዩነት የማያምንና እንዲኖርም የማይፈልግ መሆኑን በዓለምአቀፋዊነት ኮሮጆ አቅፎ መለያውን የቀይ መስቀል ባንዲራ የሚያወለበልብ በመሆኑ ደስ ይለኛል፡፡ ከሁሉም ማሕበራት በላይ አድርጌ እመለከተዋለሁ፡፡ በእርግጥም ከሁሉም…
Rate this item
(3 votes)
ለኛ ምናችን ነው? ለኢትዮጵያ ይቅርና ለአፍሪካ ጊዜ ያላቸው አይመስሉምየአሜሪካ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ገና ሁለት ሳምንት የሚቀረው ቢሆንም፤ ከወዲሁ ተጋምሷል ማለት ይቻላል። ከግማሽ በላይ የሚሆነው ውጤት ገና ካሁኑ ይታወቃላ። ይህ የሚሆነው፤ የአሜሪካ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ሁለት ልዩ ባህርያት ስለያዘ ነው። አንደኛው ባህርይ ያን…
Rate this item
(4 votes)
አሁን ግን ውድድሩ ከሯል፡ ባራክ ኦባማ በግማሽ ነጥብ እየተመሩ ነውበፕሬዚዳንታዊው ፉክክር የሚነሱ፤ ከባድ ቁምነገሮችና ተራነገሮች የዛሬ አራት አመት፤ በ7 ነጥብ ልዩነት ያሸነፉት ባራክ ኦባማ፤ ዘንድሮም እስከ መስከረም ድረስ በነበረው የምርጫ ዘመቻ ተፎካካሪያቸው ሚት ሮምኒን በ4 ነጥብ ልዩነት ሲመሩ ቆይተዋል። ከጥቅምት…
Saturday, 13 October 2012 10:54

ኪነጥበብና ዘመዶቿ

Written by
Rate this item
(5 votes)
ጥዋት ተነስቶ መሮጥ ሌላ፤ የኦሎምፒክ ሩጫ ማየት ሌላዜና ከጋዜጣ ማንበብ ሌላ፤ ልብወለድ ድርሰት ማንበብ ሌላ እንዲያው ስታስቡት፣ “ሕይወት”ን የመሰለ ብርቅ ነገር አለ? ደግሞስ፤ “ብቃት”ን የሚስተካከል ቅድስና ከወዴት ይመጣል! ... ሌላ ሦስተኛ እፁብ ድንቅ ነገር ልጨምር። መቼም፤ ከራዕይ የሚልቅ ውድ ነገር…
Saturday, 13 October 2012 10:54

ኢህአዴግ ምን ይላል?

Written by
Rate this item
(6 votes)
ኢህአዴግ ተስፋ ከሚያስቆርጥ ንግግሩ በስተቀር ልማቱን ያለማቋረጡ ደስ ብሎኛል፡፡ አንዳንዱ ተቃዋሚ ለራሱ ከርስ የሚታገል ስለሆነ እርሱ ፎቅ ካልሰራ፣ ዙፋን ላይ ካልተፈናጠጠ፣ ልማት የለም ብሎ ያማርራል፡፡ መንገድ ይሰራ ጥሩ ነው፤ የሃገር መልክ ነው፡፡ ለኢኮኖሚ እድገት ወሳኝ ነው፡፡ መብራት ሃይል ይጨምር፤ ሃብት…