ነፃ አስተያየት

Monday, 15 April 2013 07:57

“ኢህአዴግ በርቱ ብሎናል…

Written by
Rate this item
(0 votes)
“የመግባባት አንድነት ሠላም ማህበር” ከተቋቋመ ገና አራት ወሩ ቢሆንም፣ ኢህአዴግን ጨምሮ በርካታ የፖለቲካ ፓርቲዎችን አነጋግሮ አዎንታዊ ምላሽ እንዳገኘ ይናገራሉ፡፡ ህገመንግስቱ ለአገራችን የዲሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ጅማሮ በቂ ነው የሚሉት የማህበሩ ስራ አስኪያጅ አቶ ፋንታሁን ብርሃኑ፤ የፍርድ ቤቶች ነፃነት፣ የፕሬስ ነፃነትና የማህበራት…
Rate this item
(2 votes)
ሰጐን ትልቅ እንስሳ ናት፤ ሁለት እግሮችና ክንፎች ስላሏት ከአዕዋፍ ዘር የምትመደብ፡፡ ኢህአዴግም ትልቅ ፓርቲ ነው፡፡ “ዴሞክራሲና መልካም አስተዳደር” የሚባሉ ቃላትን ደጋግሞ ስለሚያወራም ዴሞክራትና የመልካም አስተዳደር ጠበቃ መስሎ ለመታየት ይሞክራል፡፡ ሰጐን የሆነ አደጋ ሲያጋጥማት አንገቷን ብቻ አሸዋ ውስጥ ትቀብራለች፡፡ ያ ግዙፍ…
Rate this item
(0 votes)
የመንግስት ጣልቃ ገብነትንም ኮንነዋል የቀድሞው ጠ/ሚኒስትር የአቶ መለስ ዜናዊ “ፋውንዴሽን”፤ እንደማንኛውም መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት መቋቋም ሲገባው በመንግስት ጣልቃ ገብነት በአዋጅ ፀንቶ መቋቋሙ ተገቢ አይደለም ሲሉ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ገለፁ፡፡ የኦሮም ህዝቦች ኮንግረስ ሊቀመንበርና የመድረክ አመራር አባል ዶ/ር መራራ ጉዲና በሰጡት አስተያየት፤…
Rate this item
(3 votes)
በግጥም ምሽቶች መታደም ትልቅ ደስታ ይሰጠኛል------ ኢህአዴግ ለተቃዋሚዎች ድጋፍ ነፍጓል ብዬ አላስብም----- ኢትዮጵያ ከፓርቲዎች ፖለቲካ በላይ ልትወሰድ ይገባል----- አቶ ህላዌ ዮሴፍ በብአዴን መስራችነታቸው፣ በትጥቅ ትግሉ ወቅት ድርጅቱ ለቅስቀሳ ይጠቀምባቸው የነበሩትን መዝሙሮች ግጥምና ዜማ በመድረስ እንዲሁም በበርካታ ቀስቃሽና ወቅታዊ የግጥም ሥራዎቻቸው…
Rate this item
(5 votes)
ጀግና ሁሉም ይፈራዋል፤ እርሱ ሁሉንም ባይፈልግም… ጀግንነት ባህሪው የሆነ ሰው ፣ብሔር ሳይለይ ድንበር ሳያበጅ ጀግናን ያከብራል! ከተወሰኑ ጊዜያት ወዲህ እውነትን እና እውቀትን በብሔር ቋንቋ እየለካንና በድንበር እየከለልን ማውራት፣ ለብዙዎቻችን የሥልጣኔ ምልክት እስኪመስለን ድረስ እየገፋንበት ነው፡፡ እውነት እና/ወይም እውቀት በብሔር ሚዛን…
Rate this item
(4 votes)
እስካሁን የተሳካው ምንድነው? ገበሬዎችን በ1ለ5 እየሰበሰቡ “የልማት ሠራዊት” ማደራጀት “የተፈጥሮ ሃብት ልማት” እያሉ ገበሬዎችን በዘመቻ መጥመድ ያልተሳካውስ ምንድነው? “ልማት” የሚባለው አልተሳካም። ትልልቅ ፕሮጀክቶች ተጓተዋል የገበሬዎች የእርሻ ምርት፣ የእቅዱን ግማሽ ያህል እንኳ አልተሳካምእንደኔ እንደኔ፣ የእድገትና የትራንስፎርሜሽ እቅዱ የታሰበውን ያህል እየተሳካ እንዳልሆነና፣…