Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ነፃ አስተያየት

Rate this item
(0 votes)
የተቃዋሚ ፓርቲዎቻችን ጊዜ በጣም ገና ነው አቶ በረከት ስምኦን መልሱን በመጽሃፋቸው ቢነግሩን ምን ይገርማል? የአቶ አላዛር ኬ. ጽሁፍ የዋህ ይመስላል ይሄን ጽሑፍ ለማዘጋጀት “እንደ አጣዳፊ” ሰበብ ያገለገለኝ ሳምንት በዚሁ ጋዜጣ አላዛር ኬ. የተባለ ጸሃፊ ያስነበቡን “ኢህአዴግ ተአምረኛው የአላዲን ፋኖስ!” የሚል…
Rate this item
(0 votes)
ኢትዮጵያ፤ “እንቆቅልሽ የሆነች አገር” ስለመሆኗ የሚተነትኑ ምሁራንና ፀሃፊዎች ቢኖሩም፤ ለብዙ ሰዎች ግን የመንግስት እንቆቅልሽነት ገዝፎ እየታያቸው ነው። ከእንቆቅልሽም፣ “ፍች የሌለው እንቆቅልሽ”። እውነትም፤ በየእለቱ በመንግስት ባለስልጣናትና አካላት የሚፈፀሙ ተግባሮች ሲታዩ፤ “ቅጥ የለሽ” ሆነዋል። ድንገት የሚታወጁ ህጎችና መመሪያዎች ለበርካታ ወራትና አመታት ጥናት…
Rate this item
(0 votes)
የዲሞክራሲን ናዳ ለማምለጥ ዲሞክራሲን ከእስር መፍታት… የአቶ በረከት መፅሐፍ የለመድነውን የፕሮፓጋንዳ ፅሁፍ ይመስላል… የአቶ በረከት ስምኦን የበኩር ስራ የሆነው “የሁለት ምርጫዎች ወግ” መፅሀፍ የኢህአዴግ ሊቀመንበር የሆኑት አቶ መለስ ዜናዊ ከምርጫ 97 በፊት ለድርጅታቸው የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ባቀረቡት ሪፖርት የዘረዘሩትን ከናዳ…
Friday, 06 January 2012 10:17

ጉዞ ወደ ጉራጌ አገር

Written by
Rate this item
(0 votes)
እንዴት ከረማችሁልኝ? ያኔ የአንዳንድ ሸቀጦች እጥረት በተፈጠረባት ወቅት እኛ ሰፈር ዘይት በስፕሬይ መልክ መጥቶ ነበር፡፡ አሁን ግን ተመስገን ነው፡፡ በዘይት ሻወር አልወሰድንም እንጂ … ምን ቀረ? ፅሁፍ አልሞላ እንዳለው አምደኛ ሰላምታ ሳላበዛ ሰተት ብዬ ወደ ቁም ነገሬ ልዝለቅ፡፡ ዛሬ ወደተዋበው…
Saturday, 31 December 2011 09:30

ፕሬስ - መንግስት - እኛ!

Written by
Rate this item
(0 votes)
ህዝብ እየተራበ “ጥጋብ ነው” የሚል ጋዜጠኛ ልማታዊ አይደለም… መንግስትን የሚቃወምም ሽብርተኛ አይደለም… ነፍሱን ይማረውና “በየትኛውም ሀገር የሰው ልጅ በነፃ የማሰብና የመናገር መብት አለው” ይል - ነበር ቶማስ ጀፈርሰን፡፡ ይህንንም የሚለው ሕዝቦች ከፍርሃትና መሸማቀቅ ነፃ ሆነው ሀሳባቸውን ያለፍርሃት መግለጥ እንዲችሉ ነበር፡፡
Rate this item
(0 votes)
“የኢቴቪን መስኮት በርግደህ ባትከፍት ኖሮ አልሰደብም ነበር” ሀገራችን ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ በጽሁፍ ተዘጋጅቶ የቀረበ ህገመንግስት አጽድቃ መተዳደር ከጀመረችበት ከአፄ ሀይለ ስላሴ ዘመን ጀምሮ ያስተዳድራት እንደነበረው መንግስት አይነትና ያም መንግስት ይከተለው እንደነበረው የመንግስት አስተዳደር ስርአት የተለያዩ የህዝብ ተወካዮች (ፓርላማ ብሔራዊ ሸንጐ፣…