Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ነፃ አስተያየት

Rate this item
(0 votes)
ከአገራችን እድሜ ጠገብ ባህላዊ ዘፈኖች አንዱ እንዲህ የሚል ግጥም አለው፡- ካገሩ የወጣ አገሩ እስኪመለስ፣ ቢጭኑት አህያ ቢጋልቡት ፈረስ፡፡ ከአገሩ ወጥቶ በሰው ሀገር በስደት የሚኖርን ሠው፤ ፈተናና እንግልት ያለ ብዙ ማብራሪያ በቀላሉ የሚያስረዳ ስንኝ ነው፡፡ የሠው ልጆች በልጅነትም ሆነ በአዋቂነት ዘመናቸው…
Saturday, 26 November 2011 08:10

4ኛው የአረቦች አምባገነን ወደቀ

Written by
Rate this item
(0 votes)
አስራ አንደኛ ወሩን የያዘው የአረቦች አብዮት፤ ረቡእ እለት የየመኑን አብዱላህ ሳላህ ከስልጣን እንዲወርዱ በማስገደድ ቀጥሏል። የመንን ለ33 አመታት የገዙት አብዱላህ ሳላህ፤ በነሳውዲ አረቢያ አደራዳሪነት፤ ስምምነት ተፈራርመው ከስልጣን ቢወርዱም፤ ብዙዎቹ የየመን ወጣቶች በዚህ እርካታ አልተሰማቸውም። የተፈረመውን ስምምነት፤ ጨርሶ አልወደዱትም። በስምምነቱ መሰረት፤…
Rate this item
(0 votes)
አቶ ልደቱም በ”መድሎት” መጽሐፋቸው ፍልስፍናውን በአፅንኦት ተችተውታል …- ፍልስፍናው፣ ጥቂት ለማይባሉት አባላቱም የእግር እሣት የሆነባቸው ይመስላል … “ፍልስፍና” ስል፣ የብዙ አሠራሮች መርህ ማለቴ ነው፤ ወይም ለአፈፃፀም ጣጣችን ማስኬጃ የሚሆን ከብዙ የኑሮ ልምዶች በብልሃት ተጨምቆ የሚወጣ “የአኗኗር መመሪያ” በሚል መረዳት ይቻላል፡…
Rate this item
(1 Vote)
የሌሎች ሀገራትን ተመክሮዎች በፍጥነት በመኮረጅና በዚያኑ ያህል ፍጥነትም ወደ ተግባር በመቀየር ላለፉት ሃያ አመታት ሀገራችንን የመራት የኢህአዴግ መንግስት የምርጥ ሪከርድ ባለቤት ነው፡፡ ኢህአዴግ ከሌሎች ሀገራት ተመክሮዎችን መኮረጁ በራሱ ምንም ክፋት የለውም፡፡ ችግሩን ግን ሁሌም የሚኮርጅው ክፉ ክፉዎቹን ብቻ እየመረጠ ነው፡፡…
Rate this item
(1 Vote)
በኮተቤ ኮሌጅ ለምዝገባ ዘግይተው አንድ ቀን ያለፈባቸው ተማሪዎች አላግባብ እንደተጉላሉ የሚገልፅ ፅሁፍና ትችት ባለፈው ሳምንት በአንድ ተማሪ መቅረቡ የሚታወስ ሲሆን፤ ትችቱ ቅንነት የጎደለውና የተዛባ ነው በማለት ኮሌጁ አስተባብሏል።ፅሁፉ የተዛቡ መረጃዎችን የሚያቀርበው ከመጀመሪያው አረፍተነገር አንስቶ ነው ብለዋል - የኮሌጁ የሪጅስትራል ክፍል…
Rate this item
(5 votes)
ኢትዮጵያ ህዝቦችዋም እንቆቅልሽ የሆነች ሀገር ነች፡፡ ሰሞኑን በየሃ ተገኘ የተባለው እና ወደፊትም በአርኪዎሎጂ ምሁራን የሚገኙ ታሪካዊ ቅርሶች የእኛን ብቻ ሳይሆን የዓለምን ታሪክ የሚቀይር አመለካከት እንደሚፈጥር እጠረጥራለሁ፡፡ በኢትዮጵያ፤ የራሷንም ሆነ የቀሪውን ዓለም የታሪክ ክፍተቶች የሚሞሉ ቅርሶች ከመሬት በታች እንደሚገኙ እገምታለሁ፡፡ የእኛ…