ህብረተሰብ
አንድ ሰው በትርፍ ጊዜው ብዙ ሙታን ወደተቀበሩበት የመቃብር ስፍራ ሄዶ በሰዎች መቃብር ላይ የተጻፉትን ጽሑፎች በማንበብ ሳይ ሳለ፣ በአንድ ሰው መቃብር ላይ አንድ ግር የሚል ጽሑፍ አነበበ፡ ጽሑፉ በ”30 ዓመቱ ሞተ፣ በ60 ዓመቱ ተቀበረ” ይላል፡ ጽሑፉ ግር ብሎት ቆሞ ማሰላሰል…
Read 6513 times
Published in
ህብረተሰብ
የጐንደር ከተማ ምክትል ከንቲባ የሆኑት አቶ ጌትነት አማረ በዘንድሮ የጥምቀት በዓል አከባበር፣ በእንግዶች አቀባበል፣ በቱሪዝም፣ ስለ ኢንቨስትመንት እና ቅርስ ጥበቃ ዙሪያ ከአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ መልካሙ ተክሌ ጋር አጭር ቆይታ አድርገዋል፡፡ በውጭ ሀገራት የሚገኙ ተወላጆቿ እስካሁን ለጐንደር ምን አደረጉ? ባለፈው መንግስት…
Read 2918 times
Published in
ህብረተሰብ
ጐንደር ማለዳ ነቅታለች፡፡ ለጥምቀት ያለችውን የክት ቀሚሷን ለብሳ አደባባይ ወጥታለች፡፡ “እልል” እያለች፣ እያሸበሸበች፣ “ሆ” እያለች፣ እየዘመረች ወደ ጥምቀተ ባህሩ ወርዳለች፡፡ የፋሲል መዋኛ ዙሪያውን በቤተክርስቲያን አገልጋዮች፣ በምዕመናንና በቱሪስቶች ተከቧል፡፡ ከጥምቀተ ባህሩ በስተምዕራብ አቅጣጫ ካህናት፣ ቀሳውስት፣ ጳጳሱና የሰንበት ትምህርት ቤት መዘምራን በልብሰ…
Read 2835 times
Published in
ህብረተሰብ
ይምርሃነ ክርስቶስን ጐበኘን! ላሊበላ የማር አገር ነው፡፡ ማር ካለ ጠጅ አለ - ብርዝም፣ ደረቅም! ይህንኑ ልናይ አመሻሽ ላይ አራት ሆነን እንወጣለን፡፡ ሁለቱ ወጣቶች አብረውን ናቸው፡፡ ቀጭኑ ወጣት “ምንም ብቀጥን ጠጅ ነኝ” የሚባል ዓይነት ልጅ ነው፡፡ ብዙ አድባራትንና ገዳማትን ከዚህ በፊት…
Read 2399 times
Published in
ህብረተሰብ
ለተፈጥሮ የነበረኝ አመለካከት እንደ ዥዋዥዌ ወደ ሁለት አቅጣጫ የሚወዛወዝ ነበር፡፡ ሁለቱም አቅጣጫዎች ጽንፈኝነትን የሚያበረታቱ እና እርስ በራሳቸው ደግሞ ተቃራኒ ጠላታሞች ነበሩ፡፡ ዥዋዥዌው ቀጥ ብሎ ሲቆም ብቻ ነው ሰላምን ማግኘት የሚቻለው፡፡ የዥዋዥዌ መቀመጫ ከመሬት ጋር ተተክሎ ግራ እና ቀኝ ዘመም መሆኑን…
Read 3834 times
Published in
ህብረተሰብ
ባርያ ሲባል ወንዱም ሴቱም ያው ነው፣ ባርያ ነው በቃ! ክብር አይወድለትም፡፡ ይህን የሚሉት ጌቶቹና እመቤቶቹ ናቸው፣ ያውም ወላጆቹ ያወጡለትን ስም እንኳ ሊጠሩት ሰብአዊ በጎ ፈቃድ ስለሌላቸው፡፡ ባርያ ምስጢርና ተራ ወሬ አይደለም፣ የመጣለትን ወሬ ሳያመዛዝን መዘርገፍ ነው በዚያ በገመድ አፉ ይላሉ…
Read 2089 times
Published in
ህብረተሰብ