ህብረተሰብ

Saturday, 26 November 2022 00:00

ደብዳቤ

Written by
Rate this item
(0 votes)
 ከዳግማዊ ምኒልክ ለፕሬዚዳንት ሩዝቬልት የተጻፈ ደብዳቤ ሞዓ አንበሳ ዘእምነገደ ይሁዳ ዳግማዊ ምኒልክ ስዩመ እግዚአብሔር፣ ንጉሠ-ነገሥት ዘኢትዮጵያ።ይድረስ ለክቡር የዩናይትድ እስቴት መንግሥት ፕሬዚዳንት ሮዝቤል።ሰላም ለእርስዎ ይሁን።ባለሙሉ ስልጣን ሆኖ ለመጣው መልክተኛዎ ቆንስል ጀነራል እስኪነር የላኩት ደብዳቤ ደርሶኛል። እስካሁን በኔና በርስዎ መንግስት የፍቅር መላላክ…
Rate this item
(0 votes)
በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የትምህርትና ሥነ-ባህርይ ጥናት ኮሌጅ የሚዘጋጀው ወርሀዊ ሴሚናር ህዳር 1 ቀን 2015 ዓ.ም እንደሚካሄድ ገልፆ፤ የሚቀርቡትን ሥራዎችና አቅራቢዎቹን የሚያስተዋውቅ መልዕክት ደረሰኝ፡፡ በዕለቱም በሥፍራው ተገኘሁ፡፡ ሁለት ርዕሰ ነገር ለዕለቱ ተዘጋጅቶ ነበር፡፡ አንደኛው ርዕሰ ነገር በተባባሪ ፕሮፌሰር አበባየሁ ምናዬ የቀረበ…
Rate this item
(0 votes)
 የቀድሞው ጠ/ሚ መለስ የዩኒቨርስቲውን ፕሮጀክት ቢፈልገውም ዕቅዱ ከሽፎበታል ዕድሜ ዘመናቸውን በጥናትና ምርምር ውስጥ ያሳለፉት ፕሮፌሰር አበበ ዘገየ፤ የአገር ውስጥ ዩኒቨርስቲዎችን ጨምሮ በተለያዩ የውጭ አገር ዩኒቨርስቲዎች በመምህርነት አገልግለዋል። የእንግሊዙ ኦክስፎርድና የደቡብ አፍሪካው ዩኒቨርስቲ ይጠቀሳሉ። በአዲስ አበባ ቤላ አካባቢ ነው የተወለዱት፡፡ በ1953ቱ…
Rate this item
(0 votes)
ተማሪዎችን የዲጂታል ቴክኖሎጂ ተጠቃሚ ያደርጋል የሁዋዌ ፕሮጀክት የሆነው ዲጂ ትራክ፣ ከኢትዮጵያ ትምህርት ሚኒስቴር እና ከአይኮግ ’ICog Anyone Can Code’ (ICOG ACC) ጋር በመተባበር፣ የገጠርና የሩቅ አካባቢ ተማሪዎችን የዲጂታል ቴክኖሎጂ ተጠቃሚ ለማድረግ ሰሞኑን በይፋ ተመርቆ ተጀምሯል፡፡ ዲጂ ትራክ ኢትዮጵያ የላፕቶፕ ኮምፒውተሮችን፣…
Rate this item
(0 votes)
 ሠልጣኞቹ ተገምግመው በኩባንያው ውስጥ ይቀጠራሉ ተብሏል ቢጂአይ ኢትዮጵያ፣ ለዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ያዘጋጀው የሥራ ላይ ልምምድ ፕሮግራም (BGI Excellence program/BGI XP) የመጀመሪያ ዙር ሥልጠና በስኬት መጠናቀቁን፣ ባለፈው ማክሰኞ፣ በስካይላይት ሆቴል ባዘጋጀው የመዝጊያ ሥነሥርዓት አስታወቀ፡፡ከ30 ምልምል ተማሪዎች መካከል 18ቱ የሥራ ልምምድ ሥልጠናውን በተሳካ…
Rate this item
(1 Vote)
የሀገሪቷ መዲና አዲስ አበባ የመንገድ መለያ ድልድዮቿና ተመሳሳይ የግንባታ ውጤቶቿ ላይ የተለያዩ የጎዳና ላይ ስዕሎችን መመልከት ከጀመረን ሰነበትን፡፡ የሲምንቶ ልሙጥ መልክ ካለው ኮንክሪት ጋር ዓይናችን ከሚፋጠጥ፣ የጥበብ እጆች ያሩፉባቸው ስዕሎችን መመልከት እጅጉን እንደሚሻል አከራካሪ አይደለም፡፡ እነዚህ ስራዎች ለከተማዋ ውበት የራሳቸውን…