Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ህብረተሰብ

Rate this item
(0 votes)
ሕይወቱ ከማለፉ ከአምስት ቀናት በፊት በስልክ አግኝቼ ስለ ጤንነቱ ጠይቄው ነበር፡፡ አስከፊውን ዜና የሰማሁት ሕይወቱ ባለፈ ጥቂት ደቂቃዎች ውስጥ ነው፡፡ በአጋጣሚ አጠገቡ አልነበርኩም፡፡ ተደወለልን፡፡ ከእንቅልፋችን ተቀስቅሰን ተሽሎታል የሚለውን ወሬ ሰምተን ስለነበር ተዝናንተን መተኛት ጀምረን ነበር፡፡ እና የመጨረሻዎቹ ቀናት ላይ ነው…
Rate this item
(0 votes)
አቶ መለስን ዓለም የሚያከብራቸው፣ በእውቀታቸው! እኛ ስለ ርዕያቸው ደርሰን ከመዘባረቅ፣ ርዕያቸውን እንወቅ! ፈር መያዣ:- የክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ህልፈተ ህይወት ዓለምን ሁሉ አነጋግሯል፤ ለአብዛኞች መሪ ሀዘን ሲፈጥር፣ ለጥቂቶች መተከዣ ሆኗል፡፡ የአብዛኞቹ ፊቶች በእምባ ሲንገረገቡ፣ የጥቂቶቹ አኩርፈዋል፡፡ የብዙዎቹ ኢትዮጵያውያን ሀዘን ከአንጀት፣…
Saturday, 01 September 2012 10:48

የኳስ ህጎች’ና እኛ…

Written by
Rate this item
(0 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ! እንግዲህ ኳሱ ተጀመረም አይደል … ጥያቄ አለን ‘ተጀመርልን’ ነው የሚባለው ወይስ ‘ተጀመረብን’? ግራ የሚያጋባ ነገር ሆኖብናላ! ገና ከአሁኑ ወሬው ‘ፕሬሚየር ሊግ’ እየሆነ ነው፡፡ ሌላም ጥያቄ አለን … አሁን ወደ ማንቼ ሄደ ምናምን የሚሉት ቫን ፐርሲ … አለ አይደል…
Rate this item
(12 votes)
አማኑኤል ሆስፒታል ለሦስተኛ ጊዜ ሄጃለሁ። በሽተኛ ደግፌ ነበር ወደ ሆስፒታሉ የዘለቅኩት፡፡ እንደ ከዚህ በፊቱ ግራ አልገባኝም፡፡ በቃ! ፍርሀት የለ፤ ድንጋጤ የለ ቸስ ነበር ያልኩት፡፡ እማስታምማቸውን አያቴን ወረፋ አይስዤ ወደ መታከሚያ ክፍል አስገባኋቸው፡፡ ብቻዬን ነኝ፡፡ መቶ ብር የለኝ፣ ሀምሳ ብር የለኝ…
Rate this item
(0 votes)
በጠቅላይ ሚ/ር መለስ ዜናዊ ዜና እረፍት የተሰማዎትን ቢገልፁልን… በግሌ ጥልቅ ሀዘን ተሰምቶኛል፤ ከእግር ጥፍር እስከ ራስ ፀጉር ድረስ የሚሰማ ዓይነት ስሜት፡፡ እንደ ቤተሰብና እንደ ወንድም እቆጥራቸው ነበር፡፡ ደብዳቤ ስጽፍላቸው እንኳን “ውድ ወንድሜ” እየተባባልን ነው የምንነጋገረው፡፡ እጅግ ሰውን የሚያከብሩ ናቸው፡፡ የደረሰብኝን…
Rate this item
(0 votes)
የመለስን የመሞት ዜና የሠማሁት በሬዲዮ ነው፡፡ ዜናው ደስ የማይልና እጅግ አስደንጋጭ ነው፡፡ መሞቱን ስሰማ ከቁጥጥር ውጭ ሆኜ ነበር፡፡ ቢታመምም ተሽሎት ይመለሳል የሚል ተስፋ ነበረኝ፡፡ በአንድ ጊዜ ሁኔታዎች እንዲህ መለዋወጣቸው አሳዛኝ ነው፡፡ ከእኔ ጋር በትግሉ ወቅት አብዛኛውን ጊዜ ማለት ይቻላል አብረን…