Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ህብረተሰብ

Rate this item
(0 votes)
በጠቅላይ ሚ/ር መለስ ዜናዊ ዜና እረፍት የተሰማዎትን ቢገልፁልን… በግሌ ጥልቅ ሀዘን ተሰምቶኛል፤ ከእግር ጥፍር እስከ ራስ ፀጉር ድረስ የሚሰማ ዓይነት ስሜት፡፡ እንደ ቤተሰብና እንደ ወንድም እቆጥራቸው ነበር፡፡ ደብዳቤ ስጽፍላቸው እንኳን “ውድ ወንድሜ” እየተባባልን ነው የምንነጋገረው፡፡ እጅግ ሰውን የሚያከብሩ ናቸው፡፡ የደረሰብኝን…
Rate this item
(0 votes)
የመለስን የመሞት ዜና የሠማሁት በሬዲዮ ነው፡፡ ዜናው ደስ የማይልና እጅግ አስደንጋጭ ነው፡፡ መሞቱን ስሰማ ከቁጥጥር ውጭ ሆኜ ነበር፡፡ ቢታመምም ተሽሎት ይመለሳል የሚል ተስፋ ነበረኝ፡፡ በአንድ ጊዜ ሁኔታዎች እንዲህ መለዋወጣቸው አሳዛኝ ነው፡፡ ከእኔ ጋር በትግሉ ወቅት አብዛኛውን ጊዜ ማለት ይቻላል አብረን…
Rate this item
(0 votes)
አቶ መለስ ዜናዊ ከወጣትነት እድሜያቸው ጀምሮ የትጥቅ ትግሉን በመቀላቀል በሂደቱም ውስጥ ትልቅ ግለሰባዊና ድርጅታዊ አቅም መፍጠር የቻሉ ጠቅላይ ሚኒስቴር ነበሩ፡፡ በግሌ እንደ አብዛኛው ዜጋ ዜና እረፍታቸው እጅግ ያሳዘነኝ ክስትት ነበር፡፡ ዜና ህልፈታቸው በተለይ ለቤተሰቦቻቸው መሪርና አሳዛኝ፣ ለመሪ ድርጅታቸው ከማሳዘንም በላይ…
Saturday, 18 August 2012 12:58

የማዬት ፍሬ

Written by
Rate this item
(0 votes)
ነይ ነይ በዳመና ነይ ነይ በዳመና ዱሩን ጥሶ፣ ሣሩን አጭዶ ፣ ባወጣው ጎዳና ነይ ነይ በዳመና (ዮፍታሔ ንጉሤ) የተሣፈርንበት አውሮፕላን ምድሪቱን ሲለቅ ዐይኔን ጨፈንሁ፡፡ የከፍታ ፍርሃት አለብኝ፡፡ እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ የዕርገት መኪና (ሊፍት) ለመሣፈር አልደፍርም ነበር፡፡ የሦስተኛ ዓመት የሳይኮሎጂ…
Saturday, 18 August 2012 12:49

የአሞሌ ነገር…

Written by
Rate this item
(0 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ! ስሙኝማ…ሀሳብ አለን፡፡ መገበያያ እንደ ድሮ በአሞሌ ጨው ይሁንልን! አሀ…እነኚህ ‘ብር’፣ ‘ዶላር’፣ ‘ፓውንድ’ ምናምን የሚባሉ ነገሮች አባልተው ሊጨርሱን ነዋ፡፡ “እንትናን ደረቅ ቼክ ሰጥተው ጉድ አደረጉት እኮ!” “ፎርጅድ ዶላር ሰጥተው ገዝቶ የወሰደውን የዕቁብ ገንዘብ ውሀ በላው”፣ “ስንት እንደነጩት ታውቃለህ! አንድ…
Rate this item
(0 votes)
የኢትዮጵያ ቋንቋዎች ጥናትና ምርምር ማዕከል በ1993 ዓ.ም ባሳተመው መዝገበ ቃላት ውስጥ “ባህር ዛፍ” ለሚለው ቃል “በዳግማዊ ምኒልክ ጊዜ ፍሬው ከአውስትራሊያ እንዲመጣ ተደርጐ ኢትዮጵያ ውስጥ የለማ፣ የተለያዩ ዝርያዎች ያሉትና በጥቂት ዓመታት ውስጥ ለአገልግሎት የሚደርስ የትላልቅ ዛፎች አይነት” የሚል ትርጉም ሲሰጥ “ዛፍ”…