ህብረተሰብ
በአሚሮች ትተዳደር የነበረችው ከተማ እና ትንሿ የኢትዮጵያ ክልል ሐረር ከቅርብ አመታት ወዲህ ከፍተኛ የውሃ እጥረት ያለባት ከተማ በመሆን ነው የምትታወቀው፡፡ ከተማይቱ የዛሬ አምስት ዓመት የተመሠረተችበትን አንድ ሺህኛ ዓመት ስታከብር፣ በየአምስት አመቱ የሚከበር በዓል አሰናዳች፡፡ ስያሜውን በሐረሪኛ “ዓለም ሑቁፍ ሐረር ሞይ”…
Read 2005 times
Published in
ህብረተሰብ
እንኳን ጥብቅ የሥራ ሥነ ምግባር በሚጠይቀው የሶሻሊዝም ሥርዓት ውስጥ የነበርን ተማሪዎች ይቅርና፣ እናንተ እንኳን ከትምህርት ቤታችሁ አልፋችሁ የከተማችሁን ቆሻሻ ስታፀዱ አላየንምን? አንተነህ ይግዛው የተባለ ፀሐፊ የ”እኛ ተማሪነት” በሚል ጭብጥ ላይ በተባ ብዕሩ የፃፈውን ባለሦስት ክፍል ትዝታውን ሰሞኑን አስኮመኮመን፡፡ የፀሐፊውን ችሎታ…
Read 2281 times
Published in
ህብረተሰብ
ለተፈጠረው ወሬና አሉባልታ ተጠያቂው ማነው? ድንገት ከአይን እይታ የመጥፋትን (absentism) ነገር በተመለከተ የተለያዩ ሀገራት ህዝቦች እንደየሀገሮቻቸው ሁኔታና አመለካከታቸው የሚገልፁበት የተለያዩ አባባሎች አላቸው፡፡ አይሁዶች ድንገት ከአይን እይታ መራቅ ወይም መጥፋት የግራ መጋባት እናት ናት ይላሉ፡፡ ይህ አባባላቸው እንከን የማይወጣለት ገላጭ አባባል…
Read 2573 times
Published in
ህብረተሰብ
Saturday, 21 July 2012 10:31
የኢትዮጵያ ትጋት ለአፍሪካ የኦሎምፒክ ጽዋ ማኅበርተኝነት
Written by ሰሎሞን አበበ ቸኮልSaache43@yahoo.com
ኢትዮጵያ ከፓሪሱ 8ኛ ኦሎምፒያድ እስከ ሜልቦርኑ 15ኛ ኦሎምፒድ (ድረስ) ከሠላሳ ዓመት በላይ የኦሎምፒክ አባል ለመሆን ስትጠይቅ ቆይታለች፡፡ ይህን ያህል የደከመችበት የአባልነት ጥያቄ፣ ለመላው የአፍሪካ ሀገራትም ጭምር በሩን አስከፈተ፡፡ እነሆ ዛሬ ለንደን ላይ የኦሎምፒኩ ድግስ ተደግሶ አፍሪካውያንም በዚህ ግብዣ የግድ መገኘት…
Read 2123 times
Published in
ህብረተሰብ
(የግል አተያይ) ትልቁ የበለጠ የሚገዝፈው ትንሹ የበለጠ እያነሰ በሄደ ቁጥር ነው የሚፈስስ የለውጥ ወንዝን በድሮው ትዝታ እንጂ በዘንድሮ (“ናይኩ” ወይንም “ኤርገንዶ”) ጫማ ደግሞ መርገጥ አይቻልም፡፡ You never step on the same river twice ብሏል የግሪኩ ፈላስፋ ሄራክሊተስ፤ አሳጥሮ፡ ወደ ድሮው…
Read 2083 times
Published in
ህብረተሰብ
ስሙኝማ… ስለ ወፍራምነት ካወራን አይቀር… ከዚህ በፊት አንስተናት ሊሆን የሚችለውን አንዲት ‘ስቶሪ’ ስሙኝማ… ሴትየዋ በጣም ወፍራም ነች፡፡ አንድ ጊዜ ለአንዱ ወዳጇ “የገዛ ጥላዬ ከኋላዬ ሲሆን ያስፈራኛል…” ትለዋለች፡፡ እሱ ምን ቢላት ጥሩ ነው… “መፍራት ይገባሻል፡፡ የአንድ ቀበሌ ህዝብ የሚከተልሽ ነው እኮ…
Read 2071 times
Published in
ህብረተሰብ