Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ህብረተሰብ

Sunday, 31 July 2011 13:06

ህይወት ግዛቷ ሲጣስ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
የሁፌን አቅጣጫ ሳይሆን የሁፌን theme የወሰድኩት በተጠቀሰው አርዕስት የታተመ ጥናታዊ መጽሐፍ አግኝቼ ነው፡፡ መጣጥፌን ከመጽሐፉ በአርዕስት ለማስተሳሰር ፈለኩ፡፡ ..ህይወት ግዛቷ ሲጣስ.. በሚል በዚሁ ዓመት ታትሞ ገበያ ላይ የዋለውን የንጉሱ አጥናፉን መሐፍ ስያሜ ተዋስኩ፡፡ . . . ስነምግባር፣ ግብረገብ፣ የማህበረሰብ ህግ፣…
Rate this item
(9 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ለእስልምና ተከታዮች በሙሉ ኢድ ሙባረክ! ይመቻችሁማ!እኔ የምለው…የእነኚህ፣ አለ አይደል…”ሪሞት ኮንትሮሉን” ይዘውብናል የሚባሉት አሳዳሪዎቻችን የምርጫ ክርክር አሪፍ አይደል! እንደዛ ልክ ልካቸውን “አጠጥተውና ጠጥተው” ሲተቃቀፉ ማየት መአመት ነገር እንድትናፍቁ አያደርጋችሁም! እኛ አገር እኮ…አለ አይደል…አይደለም “ቦተሊከኞች”፣ ኳስ ተጫዋቾች እንኳን የጨዋታው መጨረሻ ፊሽካ…
Saturday, 20 October 2012 11:16

ደሞ አበሻ ተነሳበት!

Written by
Rate this item
(13 votes)
ይኸዋ!!...ይኸዋ እንደፈራሁት ደሞ አበሻ ተነሳበት አየሁት ይኸው አየሁት የኳስ ፍቅሩን ካገር ፍቅር፣ አብሮ ሲያነድ አስተዋልኩት!አቦ እሄ ህዝብ ሆድ ያባባል፤ አቦ አበሻ ታምር ያቃል!ጉደኛ ህዝብ ጉድ ያሳያል ጉደኛ ህዝብ ጉድ ያፈላል!አንዴም ውይ፣ አንደዜም እሰይ፤ ማለትን ይችልበታል!አፈር ነክሶ፣ ትቢያ ልሶ፣ መነሳትን ያቅበታል!በሀዘኑ…
Saturday, 20 October 2012 09:50

“መስመሮች ሁሉ ተይዘዋል!”

Written by
Rate this item
(5 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ…እንግዲህ ጨዋታም አይደል…ብዙ ነገር በኔትወርክ ተጨናነቀሳ! የምር… “መስመሮች ሁሉ ተይዘዋል…” የሚለው ነገር ለሞባይል ብቻ መሆኑ ቀርቶ በብዙ ነገር ‘ኔትወርክ ተጨናንቆ’…አለ አይደል… “መስመሮች ሁሉ እየተያዙ…” ተቸግረናል፡፡እናማ…“ኔትወርክ ተጨናንቋል…” እንዴት አሪፍ ኮድ እየሆነ መሰላችሁ፡፡ በቃ…አለ አይደል…ተናጋሪውና አድማጩ የሚተዋወቁበት ኮድ በሉት፡፡ ለምሳሌ እሱዬው…
Saturday, 13 October 2012 11:20

‘አገር በቀል ዘመናዊነት…’

Written by
Rate this item
(7 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ! እንደ ድሮው በሠላሳ ብር ሽንኩርት የሆነ ኪሎ ሥጋ በሚገዛበት ዘመን ቢሆን “በጥቅምት አንድ አጥንት እንዴት እያደረጋችሁ ነው…” ምናምን እንባባል ነበር፡፡ (ከጥቂት ዓመታት በፊት እንኳን “ድሮ” እየተባለ መጠቀስ ሲጀምር “ይሄ ነገር እንዴት እንዲህ ሊሆን ቻለ!” ምናምን የሚል ያገባኛል ባይ…
Rate this item
(5 votes)
ፍልስምና 2…ወተት ወይስ አጥንት? የዛሬ አራት ዓመት ገደማ ቴዎድሮስ ተክለ አረጋይ ለየት ያለ ማለትም በኛ ሃገር ያልተለመደ ዓይነት መፅሃፍ ይዞ ብቅ ብሎ ነበር፡፡”ፍልስምና” በሚል ርዕስ የተለያዩ ታዋቂ ሰዎችን ኢንተርቪው አካትቶ በመጽሃፍ መልክ ሲያስጠርዘው” የምንፈልጋቸውን ሰዎች ይዞልን መጣ “ብለን ተደስተን ነበር፡፡…