ህብረተሰብ
ሊቃውንቶቹ ለምን እውቀታቸውን ደበቁን?... ለምን የስልጣኔው ድልድይ ተሰበረ? ስልጣኔ እንደነበረ ሐውልቶቹ ይመሰክራሉ፡፡ ሚስጢሩን መፍቻ ቋንቋ ይዘው የተቀመጡት ለምን ለኛ በጨለማ ለምንጓዘው መግባቢያውን አልሰጡንም? ፕሮማቲየስ እንኳን በራሱ እጅ ያልሆነውን የአማልክት ንብረት ሰርቆ ለሰው ሰጥቷል፡፡ የእውቀት እሳቱን ከኦሊምፒያ አውርዶ ለሰው ለኩሷል፡፡ አማልእክቶቹን…
Read 10267 times
Published in
ህብረተሰብ