ህብረተሰብ

Wednesday, 04 August 2021 00:00

ስንቱን ነገር እንራብ?

Written by
Rate this item
(0 votes)
 መልካም አስተዳደር ተርበን፤ ሰከን ማለትን ተርበን፤ እልህ ተርበን፣ ሀቅ መስማት ተርበን፣ እውነት መናገርን ተርበን ፖለቲካዊ መተባበርን ተርበን፣ በወንድማማችነት መፎካከርን አቅምና አቅል አጥተን፣ በችኩል ጅብ ቀንድ ላይ እኛ ፖለቲከኞች በፀያፍ ቃላት እየተሰዳደብን፣ እየተጠቋቆርን ከመቃወም የጠላትነት ፖለቲካ ጣጣ ተጠልፈን ቅንነትንና ደግነትን ተርበን…
Rate this item
(0 votes)
ከትላንት በስቲያ ሀሙስ ከሰዓት በኋላ በሸራተን ሆቴል የስቶክ ማርኬት (ካፒታል ማርኬት) ምንነትና ጥቅም ላይ ያተኮረ ሴሚናር ተካሂዷል። በእለቱም ባንኮች፣ ኢንሹራንስ ኩባንያዎች ፣ የመንግስት የልማት ድርጅቶችና ሌሎችም ባለድርሻ አካላት ታድመው ነበር። ይህንን ሴሚናር ያዘጋጁት ግራንት ቶርቶን ኢትዮጵያ (Grant Thornton ethiopa) እና…
Rate this item
(0 votes)
 (ከኢዜማ የተሰጠ መግለጫ) መንግሥት በትግራይ ያለው ግጭት ቆሞ ለሰብዓዊ ድጋፍ ለማድረስ የተሻለ ሁኔታ ለመፍጠርና ሌሎች ምክንያቶችን ጠቅሶ የተናጥል ተኩስ አቁም ማወጁን ተከትሎ፣ ሰኔ 26 ቀን 2013 ዓ.ም የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) ባወጣው የቢሆንስ ትንተና ሊሆን ይችላል ብለን ያስቀመጥነው ሁለተኛው…
Rate this item
(1 Vote)
 አድማስ ትውስታ እንዴት ያለ ሁኔታ ውስጥ ነበርን?በዘር ተደራጅተን፣ በዘር ብልቃጥ ውስጥ ብቻ እንድናስብ እየተገደድን፣ አንዱ አንዱን በጎሪጥ እንዲያይ እየተደረገ 27 ዓመታትን አይኖር የለም ኖርነው። ገዢዎቻችን በቀደዱልን ቦይ ብቻ እንድንፈስ ማንቁርታችንን ተይዘን ይኸው 27 ዓመት ሞላን፡፡ በአንድ በኩል በዘር ተደራጁ እየተባልን፣…
Rate this item
(6 votes)
እንደምን ነህ ማንም? ኑሮ እንዴት ይዞሃል? አለሁ እኔ ምንም … አለሁ እንደምንም፡፡ አንተ ግን እንዴት ነህ? በሎሬት ፀጋዬ ሰላምታ ቅማንት ነህ ሽናሻ፣ አገው ነህ ወላይታ፣ ሃድያ ነህ ከምባታ … ወይስ ካህን ነህ አረመኔ፣ ገበሬ ነህ ወታደር፣ ባላባት ነህ ወይስ ገባር……
Rate this item
(4 votes)
ማብቂያ የለሹ የውጭ ኃይሎች ጣልቃ ገብነት ኢትዮጵያ አገራችን በችግር አዙሪት ውስጥ የተዘፈቀች ይመስላል። ዋናው የችግሩ ምንጭ ከወያኔ ጋር የተያያዘ ቢሆንም፣ ምርጫውና የዓባይ ወንዝ ነገርም ዕረፍት የሚነሱ ጉዳዮች ሆነው ከርመዋል። ችግሩን ይበልጥ ያወሳሰበው ደግሞ ማብቂያ የሌለው የውጭ ኃይሎች ጣልቃ ገብነት ነው።…
Page 11 of 235