ህብረተሰብ

Sunday, 27 June 2021 17:15

"የደንገጡርዋ ወግ” ዛሬም

Written by
Rate this item
(0 votes)
ማርጋሬት አትውድ በ1985 ያሳተመችው ልብ ወለድ መፅሐፍ; ከገሀዱ ዓለም ፓለቲካ የተቀዳ ቢሆንም ከመቼውም ጊዜ ይልቅ የዛሬውን ዘመንን የሚተነብይ መፅሐፍ ነው።ባለሰፊ ክዳን ኮፈያና ቀይ ካባ በአእምሮችን የሚከሰትልን አንድ ነገር የሴቶች ጭቆና ነው። ይህንን ምስል በነፍሳችን እንዲታተም ያደረገው ማርጋሬት አትውድ እንደ አውሮፖውያኑ…
Rate this item
(1 Vote)
 ከወራት በፊት በሰሜን ሸዋ ዞን በአጣዬና አካባቢው በደረሰው ጥቃትና ውድመት በርካቶች ህይወታቸውን አጥተዋል፡፡ በመቶ ሺህ የሚቆጠሩዜጎች ቤት ንብረታቸውን አጥተው ተፈናቅለዋል፤ ጥንታዊቷ አጣዬም ወደ ፍርስራሽነት ተቀይራለች፡፡ከዚህ ሁሉ መከራ ውስጥ የ120 ዓመቱ አዛውንትና አቅመ ደካማ ጓደኞቻቸው ተዓምር በሚመስል መልኩ ተርፈው በደብረብርሃን ከተማ…
Rate this item
(0 votes)
ስድስተኛው አገር አቀፍ ምርጫ፣ በስድስተኛ ዓመቱ በመጪው ሰኞ፣ ሰኔ 14 ቀን 2013 ዓ.ም በሚደረገው የድምጽ መስጠት ተግባር በአመዛኙ ይጠናቀቃል፡፡ ሁለተኛው ዙር የድምጽ መስጫ እለት ጳጉሜ 1 ቀን 2013 እንደሚሆን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ማስታወቁ ይታወሳል፡፡በምርጫው፤ በክልልና በአገር አቀፍ 47 የፖለቲካ…
Rate this item
(0 votes)
ትውስታ አድማስ “--ዝምታ የተወጠረን ገመድ እንደ ማርገብ ነው፥ ዝምታ ከሩጫና ከውክቢያ ጋብ ብሎ ፋታ እንደ መውሰድ ነው፥ ፋታ ወስደን ስናበቃ ትላንት እንዴትና ምን እንደነበርን፥ ዛሬ የትና ምን ላይ እንዳለን ፥ ነገ ወዴትና እንዴት እንደምንጓዝ እናውጠነጥናለን።--” ስለ ኑሮው፣ ስለ ፖለቲካው፣ ስለ…
Rate this item
(1 Vote)
 “በምንምና በማንም የማይተኩ ልጆቻችንን ልንጠብቃቸው ይገባል” የተባበሩት መንግስታት የህፃናት መርጃ ድርጅት (ዩኒሴፍ ) እ.ኤ.አ በ2020 ሪፖርቱ መሰረት፤ በመላው አለም 152 ሚሊዮን ልጆች ለጉልበት ብዝበዛ ተዳርገዋል፡፡ ይህ ቁጥር ካለፉት አራት አመታት ጋር ሲነፃፀር በ8 ነጥብ 4 ሚሊዮን ይልቃል፡፡ በእንቅርት ላይ ጆሮ…
Saturday, 19 June 2021 17:21

የመጨረሻው የሕዝብ ዐመፅ

Written by
Rate this item
(0 votes)
ንጉሡ ወደ ሮም ሃይማኖት ቀንበር ያልገቡትን ሊተዋቸው ይችላል፡፡ እነርሱን እሺ ለማሰኘት የሚበቃ በቂ ዐቅምም ላይኖር ይችላል፡፡ ነገር ግንየሮምን ሃይማኖት የተቀበሉትን ወደ ተውት የስህተት መንገድ መመለስ ፈጽሞ ትክክል አይደለም፡፡ በ1623 ዓ.ም የገበሬዎች ዐመጽ በላስታ ተጀምሮ እስከ ደምቢያ ደረሰ፡፡ በትግራይም ዐመጹ ከንጉሡ…
Page 13 of 234