ህብረተሰብ

Rate this item
(1 Vote)
• ሴት ልጅ ዓላማ ሲኖራትና ተስፋ ስትሰንቅ ትበረታለች • ዳያስፖራው የአገሩን ፍቅር በደስታና በተድላ አይለውጥም • ኢትዮጵያ እንደ ጨለመባት አትቀርም፤ ይነጋላታል ተወልደው ያደጉት በደቡብ ክልል፣ አለታ ወንዶ በተባለች ትንሽ የወረዳ ከተማ ነው። የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርታቸውን በትውልድ ቀዬአቸው ተምረው፣ ለሁለተኛ ደረጃ…
Rate this item
(12 votes)
በማኅበረሰባችን ልማድ መሠረት በዕድሜ ታላቅ የሆኑ ሰዎችን (ወንዶችን) ‘’ጋሼ’’ ወይም “ጋሽዬ” ብሎ መጥራት የተለመደ ነው፡፡ ”ጋሼ” ብሎ ”አንተ” ከተከተለ ደግሞ የበለጠ ቀረቤታ መኖሩን ይጠቁማል፡፡ ተማሪዎቹና የአካባቢው ማኅበረሰብ አባላት አብዛኞቹ “ጋሼ” ወይም “ጋሽዬ” እያሉ ይጠሩታል፡፡ መጠሪያ ስሙ አስፋው የምሩ መሆኑን የማያውቁ…
Rate this item
(2 votes)
ሕዝብን ማን ይሰራዋል? ሀገርን የሚያክል ግዙፍ ጥያቄ… መልሱ ግን በአንዲት ቃል የሚገለጽ ቀላል! ሕዝብን ማን ይሰራዋል? ጋዜጦች! እንዴት ካልኽ ተከተለኝ… ቶማስ ጀፈርሰን አሜሪካዊያን founding fathers እያሉ ከሚያንቆለጳጵሷቸው ታላላቆች አንዱ ነው፡፡ ፈላስፋ፣ አርክቴክት፣ የህግ ባለሙያ፣ ዲፕሎማት ወዘተ ወዘተ ከስሙ ፊት ለቁልምጫ…
Rate this item
(0 votes)
“ታላቅ ዘፋኝ የሚባለው ዝምታችንን የሚያዜምልን ነው” ኪነ ጥበብ በንፁሐን ልቦና ውስጥ የምትወለድ፣ ሀገሯም ንፁህ ተፈጥሮ ከተቀዳጀችው ከእውነት ዘንድ ነው። ኪነ ጥበብ ከተማዋ እውነት ነው ስንል በዝምታ፣ በፀጥታ፣ በእርጋታ ውስጥ ያለን ሃይል ያለፍርሃት መግለጽ ትችላለች እያልን ነው። የፈጠራ ሰዎች ያዩትንና የተሰማቸውን…
Rate this item
(1 Vote)
የመምረጥ መብት እ.ኤ.አ በ1948 በወጣው ሁሉን አቀፍ የሰብአዊ መብቶች መግለጫ (UDHR) (አንቀጽ 21)፣ የሲቪል እና የፖለቲካ መብቶች ቃልኪዳን (ICCPR) (አንቀጽ 25) እና በሌሎች ድንጋጌዎች ላይ መሰረታዊ ከሆኑ ዴሞክራሳዊ መብቶች አንዱ እንደሆነ በግልጽ ሰፍሯል፡፡ በአንድ በኩል እነዚህን ድንጋጌዎች ኢትዮጵያ ያፀደቀቻቸው መሆኑ፣…
Rate this item
(2 votes)
“የወደመብኝ ንብረት እስከ 40 ሚ.ብር ይገመታል” ወይዘሮ ዘነቡ አዘነ ይባላሉ። የኤፍራታ ግድም ወረዳ የአጣዬ ከተማ ነዋሪ ናቸው። ተወልደው ያደጉት ደግሞ በቀድሞው ገምዛ ወረዳ ማጀቴ ከተማ ነው። ወይዘሮዋ የ5 ልጆች እናት ሲሆኑ ልጆቻቸውን ያለ አባት ለማሳደግ ብዙ ወርደውና ወጥተው ለወግ ለማዕረግ…