ህብረተሰብ

Rate this item
(1 Vote)
 በጠቅላይ ግዛቱ የሚገኙ ታሪክ አዋቂዎችንና የሀገር ሽማግሌዎችን፣ ፊውዳልና የደርግ አገልጋይ የሚል ስም በመስጠት ተራ በተራ እየነጠለ ቢገድልም፤ #ነፃ ላወጣህ ተነስቻለሁ; ከሚለው የትግራይ ሕዝብ የሚፈልገውን ድጋፍ ትሕነግ ማግኘት ሳይችል ቀረ፡፡ እንዲያውም ሕዝብ እንደ ዘንዶ ያሉ የራሱን ታጣቂ ኃይሎች ከገባበት ጉድጓድ እየገባ፣…
Rate this item
(0 votes)
ሰሞኑን በታላቋ አገር አሜሪካ፤ ፊላዴልፊያ ግዛት ውስጥ ተፈጸመ የተባለው ጉዳይ ብዙዎችን ጉድ አሰኝቷል። እንኳን በገሃዱ ዓለም ቀርቶ በሆሊውድ ፊልሞችም ይቅርና በፊልምም ሆነ በልብወለድ ቢቀርብ የሚታመን አይደለም። ግን ድርጊቱ በእውን ተከስቷል- በአሜሪካ ምድር። ያውም በጠራራ ፀሃይ። ያውም በአደባባይ፤ ሰዎች በተሰበሰቡበት። አዎ…
Rate this item
(1 Vote)
• የአማራ ክልል ነባራዊ ሁኔታ ፈተናዎች ተስፋዎች (በጦርነት- መፈናቀል- መስዋዕትነት) • ወደ 4ሚ. የሚጠጋ ህዝብ ነው እርዳታ የሚጠብቀው • በእርዳታና በመድሃኒት እጦት ሰዎች እየሞቱ ነው አሁን አገራችን የምትገኝበትን ወቅታዊ የህልውና ዘመቻ ተከትሎ በተለይ በአማራ ክልል የሰሜን ወሎ የዋግ ህምራና የሰሜን…
Rate this item
(1 Vote)
 “ያለሁት በአገሬ ላይ እንጂ ፓሪስ በስደት ላይ አይደለሁም “ ወይዘሮ ትዕግስት ሃይለጊዮርጊስ ይባላሉ፡፡ በዝነኛው የሊሴ ገብረማርያም ትምህርት ቤት በስፓኒሽ ቋንቋ መምህርነት ከ15 ዓመታት በላይ ማገልገላቸውን ይናገራሉ፡፡ በእነዚህ ዓመታት ታዲያ በት/ቤቱ አስተዳደር የተለያዩ በደሎችና የመብት ጥሰቶች እንደደረሱባቸው ይገልጻሉ፡፡ በመጨረሻም ያለ በቂ…
Rate this item
(1 Vote)
አንድ የቦረና ገበሬ ማታ ማታ ልጃቸው ምን ሲማር እንደዋለ ይጠይቁታል፡፡ አንድ ቀን ልጁ ለአባቱ ስለ እንቁራሪት የህይወት ኡደት (life cycle) እንደተማሩ ይነግራቸዋል፡፡ አባቱም በግርምት አይ ልጄ፤ ስለምታስቸግረን የወባ ትንኝ ትተው ስለ እንቁራሪት አስተማሩ የሰሞኑ የካቢኔ ሹመት ላይ አንድ የምክር ቤት…
Rate this item
(3 votes)
 ... ይልቅ አንድ ታሪክ ልንገርህ፡፡እ.ኤ.አ በ1750ዎቹ በለንደን ከተማ ጎዳናዎች የሆነ የሚያስገርም ሰው ብቅ አለ። ስሙ ጆናስ ሀንወይ (1712-1786) ይባላል። የሆነ ቀን ከጨርቅና ከቆዳ ቀጣጥሎ የሰራውን ዘባተሎ ግዙፍ ጃንጥላውን ይዞ ብቅ ሲል ‹ምን ጉድ ነው?› በሚል ስሜት ሰዎች ተከተሉት፡፡ ጃንጥላውን ይዞ…
Page 6 of 234