ህብረተሰብ

Rate this item
(0 votes)
 1 ኩንታል ጤፍ እስከ 8 ሺ ብር ይሸጣል - 1 ለምለም እንጀራ በ50 ብር ይሸጣል - ጨቅላ ህፃናት ለቶርቸር አላማ ውለዋል በአሸባሪነት የተፈረጀው ህውሓት በወረራ በያዛቸው የሰሜን ወሎ አካባቢዎች፣ እጅግ ዘግናኝ የሰብአዊና ኢኮኖሚያዊ በደሎችን እየፈጸመ መሆኑን በአካባቢው ከላይ ጥናት ያደረገው…
Monday, 20 September 2021 17:02

አኮቴት

Written by
Rate this item
(1 Vote)
ይድረስ ለ“ፖለቲካ በፈገግታ” አምደኛ ገና ያኔ! ጊዜውን በውል አላስታውሰውም። ብቻ የዜጎች እልቂትና ሰቆቃ በየጋዜጣው እንደ-ጉድ ይዘገባል፡፡ በተለይ አብዛኞቹ የፖለቲካ ጋዜጦች አብይ ርእሰ-ጉዳይ አድርገው ዜናውን ማስጮህ፣ ትኩሳቱን ማጋጋል፤ የዘወትር ዋነኛ ተግባሮቻቸው ነበር፡፡ ይሄ በራሱ ታድያ… ከሰሀራ በታች በችግር ለምንጠበስ “ደሃ ህዝቦች”…
Rate this item
(0 votes)
 “ፓሽን አካዳሚ” ትልቅ ሆኖ እንዲቀጥል እንሰራለን ሰኔ 3 ቀን 2013 ዓ.ም የዩኒቲ አካዳሚ ቀራኒዮ ቅርንጫፍ ተማሪዎች (ከኬጂ እስከ 12ኛ ክፍል) አንድ የታሸገ ፖስታ ለወላጆቻቸው እንዲያደርሱ ከአካዳሚው አስተዳደር ተሰጣቸው ፖስታውን እንዳይከፍቱ ከጥብቅ ማስጠንቀቂያ ጋር፡፡ ተማሪዎቹ እንደተባሉት አደረጉ፡፡ ፓስታው ግን ለወላጆች መልካም…
Rate this item
(0 votes)
ኢትዮጵያ ያለፈውን ዓመት በብዙ መከራዎችና ፈተናዎች ነው ያሳለፈችው፡፡ ጦርነት፣ የኮቪድ ወረርሽኝ፣የኑሮ ውድነት፣ መፈናቀል ወዘተ… የመከራና ፈተና ዓመት ብቻ ግን አይደለም፡፡ የታላቁ ህዳሴ ግድብ ሁለተኛ ሙሌት በስኬት መጠናቀቅን ጨምሮ መልካም ውጤቶችም ተመዝግበዋል፡፡ የአገራችን ተፎካካሪ ፓርቲዎች ዛሬ የሚጠናቀቅውን የ2013 ዓ.ም እንዴት ይገመግሙታል፡፡…
Rate this item
(0 votes)
በሸቀጦች የዋጋ ንረት ክፉኛ እየተፈተነ ያለው የኢትዮጵያ ምጣኔ ሃብት፤ በተጠናቀቀው የ2013 የነሐሴ ወር በ20 ዓመት ውስጥ ከፍተኛ ነው የተባለውን አጠቃላይ የሸቀጦች ዋጋ ግሽበት አስመዝግቧል። ከሰኔ እስከ ነሐሴ ባሉት ሶስት ወራት ጊዜ ውስጥም በከፍተኛ ፍጥነት የጨመረ የዋጋ ግሽበት መመዝገቡንም የማዕከላዊ ስታትስቲክስ…
Saturday, 11 September 2021 00:00

የ3007 ዓ.ም ትውልድ ትርክት

Written by
Rate this item
(0 votes)
 (ደባኪ - ጋፋት - ጉባ)አንድ ሰው ‹‹የኢትዮጵያ ዘመናዊ ታሪክ›› ሲል፤ ለመግለፅ የፈለገው የኢትዮጵያን የቅርብ ዘመን ታሪክ መሆኑ ግልፅ ነው። ትኩረቱ ከአፄ ቴዎድሮስ ወዲህ ባለው የሐገሪቱ ታሪክ መሆኑ ይገባናል፡፡ ከዚህ ያለፈ ትርጉም ሊኖረው አይችልም። ግን ‹‹ዘመናዊ ታሪክ›› (Modern History) የሚል ነገር…
Page 8 of 235