ህብረተሰብ

Rate this item
(1 Vote)
 "፡- 58% የአሜሪካ ጎልማሳ ከሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱ በኋላ ፈጽሞ ሌላ መፅሐፍ አላነበበም፡፡ 30% የከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃትምህርት ያጠናቀቁ መፅሐፍ አላነበቡም፡፡ 42% የሚሆኑ የኮሌጅ ምሩቃን ሌላ መፅሐፍ አላነበቡም፡፡ 80% የሚሆኑ የአሜሪካጎልማሶች ከ2016 በፊት በነበሩት በ5 ዓመታት ወደ መፅሐፍ መሸጫ መደብር አልሄዱም፡፡›› በየዓመቱ…
Rate this item
(0 votes)
ውሃን በዘላቂነት ለማልማት የሚያስችል ቻርተር የፊታችን ሐሙስ ይፈረማል ውሃን እንደቀደመው ጊዜ ቆፈር ቆፈር አድርጎ ማግኘትና ወደ ምርትነት መቀየር ከጊዜ ወደ ጊዜ አዳጋች እየሆነ መምጣቱ አሳሳቢ ስለመሆኑ ውሃን በጥሬ እቃነት የሚጠቀሙ ፋብሪካዎች ስጋታቸውን እየገለፁ ይገኛሉ። ለዚህም ምክንያቱ የትኛውም አካል ቢሆን ውሃን…
Rate this item
(1 Vote)
(የአንዲት ገጽ ሙሾ ለመከነው ትውልድ) ሰሞኑን ደርሶ በል በል የሚለኝ ደመነፍሴ አንደርድሮኝ፣ የአስማማው ኃይሉን ‹ከደንቢያ ጎንደር እስከ ዋሺንግተን ዲሲ› የተሰኙ ሁለት ቅጽ መጻሕፍት ለሦስተኛ ጊዜ እያነበብኩ ነበር፡፡ ሦስተኛ ዙር ንባቤ ልክ የመጀመሪያ የሆነ ያኽል አቅሌን እስክስት ድረስ መቆዘምን አሸከሞኝ ሰነበተ፡፡…
Rate this item
(0 votes)
እንደ መግቢያካፕ ኦፍ ኤክሰለንስ [በግርድፉ የጥራት ሲኒ እንበለው ይሆን] የቡና የጥራት ውድድር ነው። ባለፉት 20 ዓመታት የጥራት ውድድር በዋና ዋና የቡና አብቃይ አገራት ውስጥ ሲካሄድ ቆይቷል፡፡ በኢትዮጵያ ውድድሩ የተጀመረው ባለፈው ዓመት ነው። ዓላማው ከተመረቱት ቡናዎች መካከል የተሻለውን ቡና መርጦ፣ በዓለም…
Rate this item
(2 votes)
ዩኒሴፍ ባወጣው ሪፖርት መሰረት፤ በመላው አለም ከስምንት ልጆች መካከል አንዱ ለፆታዊ ጥቃት ይጋለጣል፡፡ ዕድሜያቸው ከ15 እስከ 19 ክልል ውስጥ ከሚገኙ 20 ሴት ልጆች መካከል አንዷ ደግሞ አስገድዶ መድፈር ይፈጸምባታል። ምንም እንኳን ጥቃቱ ጾታን የሚለይ ባይሆንም፣ ከሁለት እስከ ሶስት እጥፍ ጥቃት…
Rate this item
(0 votes)
ለበርካታ አስርተ ዓመታት ተጠናውቶን የቆየው አክራሪና አግላይ የፖለቲካ አስተሳሰብ በርካታ የለውጥ አጋጣሚዎችን አምክኖና የብዙዎችን ህይወት አሳጥቶን፣ ዛሬ ላለንበት እጅግ አሳሳቢና አስጨናቂ ሃገራዊ ሁኔታ አድርሶናል። ያለፉት ሰላሳ ዓመታት የሃገራችን ፖለቲካ ዋነኛው ተዋናይ የነበረው ‘ህዝባዊ ወያኔ ሃርነት ትግራይ’ (ህወሃት)፣ ጽንፈኛ አብዮታዊ ዲሞክራሲዊነትን…
Page 9 of 234