ህብረተሰብ

Rate this item
(0 votes)
"ለህግ ተገዢ ያሆኑ ፈርጣማ ክንድ ያላቸው ነጋዴዎች ከተበራከቱ አደገኛ ነው" የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን በኢኮኖሚክስ ከሀሮማያ ዩኒቨርስቲ አግኝተዋል፡፡ ሁለተኛ ዲግሪያቸውን በማስተርስ ኦፍ ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን፣ ያገኙ ሲሆኑ በኢንተርናሽናል ቢዝነስ ዘርፍም ስፔሻላይዝ እንዳደረጉ ይገልፃሉ፡፡ የዛሬው እንግዳችን የኢኮኖሚ ባለሙያው አቶ ሀሮን ጋንታ፤ በአሁኑ ወቅት በጠቅላላ…
Rate this item
(0 votes)
 “በስልክ እንኳ ድምፃቸውን ብንሰማ እፎይ እንላለን” “መንግስት ስለ ልጆቻችን አንድ መፍትሔ ይስጠን” “በመንግስት እምነት ጥለን ነው ልጆቻችንን የሠጠነው” መንግስት ሰሞኑን ያወጀውን የተናጠል ተኩስ አቁም ተከትሎ፣ የመከላከያ ሰራዊት መቀሌን ለቅቆ መውጣቱ ይታወቃል፡፡ ይሁን እንጂ ከተለያዩ የሀገሪቷ አካባቢዎች ልጆቻቸውን ወደ አክሱምና መቀሌ…
Rate this item
(2 votes)
"--አዎ ከደመና ለመተቃቀፍ፣ ከጉም ለመሳሳም፣ ጨረቃን ለማሽኮርመም፣ ፀሐይን ለማሸሞር፣ በእግዜር ችሎት ላይ ለመታደም ከፍታውን እፈልገዋለሁ፡፡ ችሎቱ ምድራዊያን እንደሚሉት አገዛዝ አይደለም፡፡ ችሎቱ ለመበየን፣ ለመቅጣት ሳይሆን ለምህረት የተሰየመ ነው፡፡--" ከሰሞኑ የሆነች እንደ ቅብጥብጥ ልጃገረድ አሳሳች ቅዳሚት ዕለት የእግዚአብሔር ተራራ ላይ ነበርኩ፡፡ Tegan…
Rate this item
(0 votes)
ባለፈው ሰኔ 14 ቀን 2013 ዓ.ም የተካሄደውን 6ኛ አገር አቀፍ ምርጫ የታዘቡ የሃገር ውስጥና የውጭ ሃገር ታዛቢዎች ባወጡት የመጀመሪያ ደረጃ ሪፖርታቸው፤ ምርጫው ሰላማዊና ህዝቡ በንቃት የተሳተፈበት እንደነበር ማረጋገጣቸውን ያመለከቱ ሲሆን በምርጫው ያስተዋሏቸውን ግድፈቶችም በዝርዝር አቅርበዋል፡፡በመላ ሃገሪቱ ከ2ሺ በላይ ታዛቢዎችን አሰማርቶ…
Rate this item
(3 votes)
 - በቢዝነስ ፕሮጀክት የጥቁር ህዝብን ክብር ማስመለስ እንችላለን - “ፐርፐዝ ብላክ” ፕሮጀክት በ54ቱም የአፍሪካ አገራት ይጀመራል- “የፐርፐዝ ብላክ ኢትዮጵያ” አክስዮን ሽያጭ ሃምሌ 17 ይጀምራል ላለፉት 10 ዓመታት በአሜሪካ የስደት ህይወት ሲመሩ የቆዩት ዶ/ር ፍስሃ እሸቱ፤ ከጥቂት ሳምንት በፊት አዲስ የቢዝነስ…
Sunday, 27 June 2021 17:15

"የደንገጡርዋ ወግ” ዛሬም

Written by
Rate this item
(0 votes)
ማርጋሬት አትውድ በ1985 ያሳተመችው ልብ ወለድ መፅሐፍ; ከገሀዱ ዓለም ፓለቲካ የተቀዳ ቢሆንም ከመቼውም ጊዜ ይልቅ የዛሬውን ዘመንን የሚተነብይ መፅሐፍ ነው።ባለሰፊ ክዳን ኮፈያና ቀይ ካባ በአእምሮችን የሚከሰትልን አንድ ነገር የሴቶች ጭቆና ነው። ይህንን ምስል በነፍሳችን እንዲታተም ያደረገው ማርጋሬት አትውድ እንደ አውሮፖውያኑ…
Page 13 of 235