ህብረተሰብ

Saturday, 19 June 2021 17:21

የመጨረሻው የሕዝብ ዐመፅ

Written by
Rate this item
(0 votes)
ንጉሡ ወደ ሮም ሃይማኖት ቀንበር ያልገቡትን ሊተዋቸው ይችላል፡፡ እነርሱን እሺ ለማሰኘት የሚበቃ በቂ ዐቅምም ላይኖር ይችላል፡፡ ነገር ግንየሮምን ሃይማኖት የተቀበሉትን ወደ ተውት የስህተት መንገድ መመለስ ፈጽሞ ትክክል አይደለም፡፡ በ1623 ዓ.ም የገበሬዎች ዐመጽ በላስታ ተጀምሮ እስከ ደምቢያ ደረሰ፡፡ በትግራይም ዐመጹ ከንጉሡ…
Rate this item
(0 votes)
 ምዕራባውያን፤ የኢትዮጵያውያንን የሩጫ ቅርስ - ሚስጥሩን ፍለጋ፤ የታቦቱን ፍለጋ ያህል ለፍተዋል፡፡ ዛሬም እየለፉ ናቸው፤(ተርጓሚው)ከንጋቱ 11 ሰዓት ነው - የአዲስ አበባ ማለዳ፡፡ አዲስ አበባ ተኝታለች!“አዲሲቱን” አዲሳባ በአንድ በሁለት ሰዓት ውስጥ ለመገንባት የሚንቀሳቀሱት የአዳዲስ ወጋግራ ማነጫዎችና የግንባታ ሥራ አንሺ - አውራጅ ክሬኖች፤ …
Rate this item
(0 votes)
የመራጮች ምዝገባ ትዝብት ግኝት መግለጫ በቅርቡ የሚከናወነው 6ኛው አገራዊ ምርጫ በ2010 ዓ.ም የተጀመረው የፖለቲካ ለውጥ ስር እንዲሰድ እንዲሁም በሀገራችን ዲሞክራሲያዊ ሥርዓት ለመገንባት ለሚደረገው ጥረት ወሳኝ እርምጃ ነው። የኢትዮጵያ የሲቪል ማህበራት ድርጅቶች ህብረት ለምርጫ፣ ከአባል ድርጅቶቹ የተውጣጡ ታዛቢዎች መልምሎ በማሰልጠንና የምርጫ…
Rate this item
(0 votes)
 ጋዜጠኛና ደራሲ ቴዎድሮስ ተ/አረጋይ በቅርቡ ለንባብ ካበቃቸው መፃህፍት አንዱ “ፍልስምና ፭” የተሰኘው ሲሆን በስነ-ልቦና፣ በጋብቻና በአእምሮ ህክምና ላይ ያጠነጥናል፡፡ በመፅሐፉ ከተለያዩ የዘርፉ ባለሙያዎች ጋር የተደረጉ ጥልቅና ጥብቅ ቃለ-መጠይቆች የተካተቱ ሲሆን ከእነዚህም ውስጥ ከስነ-ልቦና ባለሙያዋ ወ/ሮ ትዕግስት ዋልተንጉስ ጋር የተደረገው ይገኝበታል።…
Rate this item
(1 Vote)
እጅግ ግዙፍ የሆነውና 5.2 ቢ.ብር የፈጀው WA ኢንዱስትሪያል የዘይት ፋብሪካ የምረቃ ዝግጅት የተጀመረው ከሳምንት ቀደም ብሎ ነው፡፡ የምርቃቱ ዋዜማ ደግሞ እሁድ ግንቦት 29 ቀን 2013 ነው፡፡ የተጀመረውም ለበርካታ መገናኛ ብዙሃን የዘይት ፋብሪካው ባለቤት አቆ ወርቁ አይተነው ጋዜጣዊ መግለጫ በመስጠት ነበር፡፡…
Rate this item
(0 votes)
*ሃንጋሪዎች ቦክስ በዓለም ላይ የተጀመረው ኢትዮጵያ ውስጥ ነው ይላሉ *የቦክስ ሥልጠና ጠባይና ባህርይን ለማረምና ለማረቅ ይረዳል ከዕድሜው ሶስት አስርቱን ያሳለፈው በቦክስ ስፖርት ነው፤ መጀመሪያ ተጫዋች ነበር፡፡ በኋላም የአሰልጣኝነት ኮርስ በጀርመንና ሃንጋሪ ወስዶ የተዋጣለት የቦክስ አሰልጣኝ ሆነ፡፡ ዛሬም በአገረ አሜሪካ በዚሁ…