ህብረተሰብ

Rate this item
(0 votes)
 የህይወት ታሪኩ በቪሲዲ ሊወጣ ነው ባለ ብዙ ራዕዩ የአዲስ አድማስ ጋዜጣ ፈጣሪና መሥራች የነበረው አቶ አሰፋ ጎሳዬ በሞት ከተለየን 17 ዓመት ሞላው፡፡ ጊዜው እንዴት ይከንፋል! የትላልቅ ህልሞችና የአዳዲስ ሃሳቦች አፍላቂ የነበረው አሰፋ ጎሳዬ፣ በሁነኛ መሰረት ላይ የተከለው "አዲስ አድማስ; ጋዜጣም…
Rate this item
(2 votes)
 የሰው ልጅ በእምነትና በእውነት ላይ በመንገስ (በመቆም) ህልውናውን የሚገነባና የሚተክል የማንነቱ ባለዳ ነው፡፡ አንድም ሰሪ፣አንድም ተሰሪ ነው፡፡ የእምነቱም፤ የእውነቱም ማረጋገጫ ወይም መግለጫ ሀሰሳው ሩቅና ጠናና ነው፡፡ ከሙከራዎቹ መካከል ጨረቃንና ፀሐይን አንድም ከሚሰጡት ጥቅም፣ አንድም ከውበትና ሃይል (ብርሃን)፣ በርሱ (በሰው) ህይወት…
Rate this item
(1 Vote)
"ሁሉም መጻሕፍቶችህ ተቃጥለው አንዱ ይትረፍ ቢባል የምመርጠው መፅሐፈ ሚርዳድን ነው” የመፅሐፈ ሚርዳድ ደራሲ ሚካኤል ኔይሚ ከሊባኖስ ዋና ከተማ ቤይሩት ወጣ ብሎ በሚገኘው የሳኒን ተራራ ግርጌ ባለችው መንደር እ.ኤ.አ ጥቅምት 17 ቀን 1889 ተወለደ። ሚካኤል ነይሚ በርካታ መፅሐፍት ቢፅፍም ድንቅ ሥራው…
Rate this item
(1 Vote)
ክፍል ፫ አሜሪካኖቹ ግን ለምን እንዲህ ያደርጋሉ?፩. በተለይ በነጭ የበላይነት የሚያምኑ፣ የኢትዮጵያ በብቸኛነት ቅኝ ያለመገዛት ታሪክ ያብከነከናቸውናባልተጻፈ ሕግ ለመጣው መሪ ሁሉ “ያራዳ ልጅ የእነሱን ነገር በጥንቃቄ ያዘው እ” እያሉ ይቀባበሉ ይሆን?እላለሁ፡፡ በአንድ ወቅት የኢትዮጵያ ደራሲያን ማኅበር ሰብሳቢ አቶ ጌታቸው በለጠ፣…
Rate this item
(0 votes)
አማፂው የህወኃት ሀይል ጎንደርን ለመውረርና ለመቆጣጠር ሲያልም አቆራርጦ የመጣው በዳባት ወረዳ ጭና ቀበሌ በኩል ነበር፡፡ ነሐሴ 24 ቀን 2013 ዓ.ም ሌሊት 10 ሰዓት ላይ ያልታሰበ አደጋ በጭና ነዋሪዎች ላይ ተከሰተ፡፡ የአሸባሪው ሀይል ወታደሮች የከባድ መሳሪያ እሩምታ ማውረድ ጀመሩ፡፡ ህዝቡ በድንጋጤ…
Rate this item
(0 votes)
"--ነገሩ የምርጫ ጉዳይ አይደለም፡፡ የመወሰን ግዴታ ነው፡፡ ያም ሃቅ በዚህ አጣብቂኝ መሀል ኢትዮጵያ እጆችዋን ወደ እኛ ዘርግታለች፡፡ ዛሬ ሴረኛው ከሀቀኛው÷ እውነተኛው ዜጋ ከአስመሳዩ÷ ገብሱ ከገለባ የሚለይበት የታሪክ ምእራፍ ላይ ደርሰናል፡፡ ሀገርን ማዳን የወቅቱ ጥያቄ ሆኗል፡፡--" ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በጫካ…
Page 3 of 234