ህብረተሰብ

Rate this item
(0 votes)
"--ነገሩ የምርጫ ጉዳይ አይደለም፡፡ የመወሰን ግዴታ ነው፡፡ ያም ሃቅ በዚህ አጣብቂኝ መሀል ኢትዮጵያ እጆችዋን ወደ እኛ ዘርግታለች፡፡ ዛሬ ሴረኛው ከሀቀኛው÷ እውነተኛው ዜጋ ከአስመሳዩ÷ ገብሱ ከገለባ የሚለይበት የታሪክ ምእራፍ ላይ ደርሰናል፡፡ ሀገርን ማዳን የወቅቱ ጥያቄ ሆኗል፡፡--" ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በጫካ…
Rate this item
(0 votes)
“ጦርነቱ ጠቅላይ ሚኒስትሩን ሳልሳዊ ምንሊክ ሊያሰኝ የሚችል ትልቅ አጋጣሚ ነው” “በህልውና ዘመቻው ኢትዮጵያውን እያደረጉት ያለው ርብርብ የሚደንቅ ነው” የጎንደር ዩኒቨርሲቲ በህልውና ዘመቻው ዘርፈ ብዙ ምላሽ እየሰጠ ይገኛል። ከዚህም በተጨማሪ በዩኒቨርስቲው ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ የክብር ዶክትሬት ዲግሪ ያገኙትን ዶ/ር ኢሌኒ ዘውዴ…
Rate this item
(1 Vote)
 ክፍል ፩የኢትዮ-አሜሪካ ወዳጅነት ከ፻(መቶ) ዓመታት የዘለለና ዘለግ ያለ የንግድና ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ካላቸው ሀገራት ተርታ የሚመደብ ነው፡፡ ከዐድዋ ድል ማግስት በ፲፰፻፺፮ ዓ.ም ገደማ በንግድ ትሥሥር ተጀምሮ እስከ አብሮ መዝመት የደረሰውና “የልብ” የሚባል ወዳጅነት ላይ የተመሠረተው የሁለቱ ሀገራት ዝምድና መከዳትም (አንድ ወገን)…
Rate this item
(1 Vote)
አድማስ ትውስታ "--ጋዜጠኞችና ጦማሪዎችንም በተመሳሳይ መነፅር ማየት ይቻላል፡፡ በአጐብዳጅነት ሕዝብን በተዛባ መረጃ መደለል፣ ሌላኛውን ወገን ጥላሸት መቀባትና ስም ማጥፋት፣ በማህበራዊ ድረ-ገፅ ላይ የጥላቻና የጠብ-አጫሪነት ንግግር መለጠፍና አመፅ ማነሳሳት ሀገርን ማፍቀር ሊሆን አይችልም።--" አሁን አሁን ለዓመታት ችላ ብለን የተውናቸው ኢትዮጵያዊነት፣ የአንድነትና…
Rate this item
(0 votes)
ልጃገረዶችና ታዳጊ ሴት ህጻናት የአስገድዶ መደፈር ወንጀል ተፈጽሞባቸዋል፡፡ በሺዎች የሚቆጠሩ ህጻናት ከቀያቸው እንዲፈናቀሉ ተደርገዋል፡፡ ብዙዎችን ደግሞ ያለ ወላጅና ያለ አሳዳጊ አስቀርቷል፡፡ ጾታን መሰረት ያደረገ ጥቃት በሁሉም የዓለማችን ክፍል የሚፈጸም የሰብዓዊ መብት ጥሰት ነው። ይህ ጥቃት በተለይም በሴቶችና ታዳጊ ሴቶች ላይ…
Rate this item
(0 votes)
ለህልውና ዘመቻው ነገ በሸራተን ከ100 ሚ. ብር በላይ ለማሰባሰብ ታቅዷል የጎንደር ከተማ አስተዳደር በነገው ዕለት በሸራተን አዲስ ለህልውና ዘመቻው የገንዘብ ማሰባሰብ መርሃ ግብር ያዘጋጀ ሲሆን በፕሮግራሙ ከ100ሚ. ብር በላይ ለማሰባሰብ ታቅዷል። በአዲሱ መንግስት ምስረታ የጎንደር ከተማ አስተዳደር ም/ከንቲባና በከተማው የህልውና…
Page 4 of 235