ህብረተሰብ
"--አመራሮቹ አንዳንዴም ቢሆን ትንፋሻቸውን ሰብስበው ሲቀመጡ እንደ ቀልድ የጀመሩት ነገር ከምር ሲሆን የታዘቡ ይመስላል። በሚገርም ሁኔታ ሁለቱም ክልሎች ባንዲራዎቹን በሕገ መንግሥታቸው እውቅና አልሰጡም። ግራ የገባቸው ሕግ አውጪዎች በሚጠቀሙባት “ዝርዝሩ በሕግ ይወሰናል” ዓረፍተ ነገር አልፈውታል። --" የባንዲራ ነገር ብዙ አከራክሮናል፥ አወዛግቦናል፤…
Read 451 times
Published in
ህብረተሰብ
• ኮምፒውተር ሲመጣ ነው ለመጀመሪያ ጊዜ ቤት ማደር የጀመርነው • “ኢትዮጵያ ትቅደም” የሚለውን “ኢትዮጵያ ትውደም” ብለን አውጥተናል የዓለም የኅትመት ታሪክ ብዙ የቴክኖሎጂ ዕድገቶችና ማህበራት ለውጦችን አልፏል። በድንጋይና በእንጨት ላይ እየቀረጹ ከመጻፍ የጀመረው የህትመት ታሪክ፣ ዲጂታል የሚባለው ዘመን አመጣሹ ቴክኖሎጂ ላይ…
Read 415 times
Published in
ህብረተሰብ
"ምዕራባውያን በህዝብ የሚወደድ መሪ አይፈልጉም" አለም ሁሌም የፉክክር፣ የውድድር መድረክ ነች። መንግስታት የሚያደርጉት ፉክክር ደግሞ የፉክክሮቹ ቁንጮ ነው። አንዱ የሌላው የበላይ ለመሆን በሚያደርጉት ፉክክር፣ ደካማ የሚሏቸውን ወይም በእርዳታ የሚደጉሟቸውን ሃገራት በስራቸው ለማሰለፍና ጎራቸውን ለማጠናከር ሁሌም ይታትራሉ፡፡ በተለይ ምዕራባውያን የሚባሉት በዋናነት…
Read 408 times
Published in
ህብረተሰብ
Saturday, 29 January 2022 00:00
በጳውሎስ ሆስፒታል የተቋረጠው የኩላሊት ንቅለ ተከላ ህክምና እንዲጀመር ተጠየቀ
Written by ናፍቆት ዮሴፍ
የኩላሊት በጎ አድራጎቱ የፊታችን ሐሙስ በጊዮን ሆቴል የገቢ ማሰባሰቢያ መርሃ ግብር አዘጋጅቷል የኩላሊት ህመምተኞች እጥበት በጎ አድራጎት ድርጅት፣ በጳውሎስ ሆስፒታል ይሰራ የነበረውና በኮቪድ ምክንያት የተቋረጠው የኩላሊት ንቅለ ተክለ ህክምና እንዲጀምር ተማፀነ፡፡ በጎ አድራጎት ድርጅት የፊታችን ሐሙስ ጥር 26 በጊዮን ሆቴል…
Read 365 times
Published in
ህብረተሰብ
Saturday, 29 January 2022 00:00
“መቼ ይሆን አሜሪካ የምንደርሰው?” አለ፤ አሜሪካ የኖረ ሰው
Written by ( ከኢሳይያስ ልሳኑ ቤተሳይዳ ሜሪላንድ - አሜሪካ)
ሴት አያቴ የተኙበትን አፈር ገለባ ያድርግላቸውና ቤሳ (ደብዳቤ) ጻፍልኝ እያሉኝ ስላደግሁኝ ነው መሰል ደብዳቤ ማንበብና መጻፍን አብዝቼ እወዳለሁ። እንደ ዛሬ ልጆች በምህጻረ ቃል - ‘ቴክስት’ የሚሉት እጅግም አይማርከኝም፡፡ ያጠረ የኢሜይል አጻጻፍም፣ ጥበብን እያሸሸው ስለሚመስለኝ እፈራለሁ። ድሮ - ድሮማ ሲነገረን ፍቅረኞች…
Read 481 times
Published in
ህብረተሰብ
የድሮ ጋዜጣ ማስታወቂያዎችዘመናዊ የልብስ ስፌት ት/ቤትበቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ጎዳና፣ ሲኒማ አምፒር አጠገብ፣ ከመፅሐፍ ቅዱስ ማህበር ጎን፣ በዘመናዊ ዕቅድ የልብስ አቆራረጥና አሰፋፍ የማስተምር መሆኑን እገልጣለሁ።ካሎራማ ተርቦያቪች(አዲስ ዘመን፤ 24ኛ ዓመት፤ ህዳር 25/ 1957፤ ቁጥር 288፤ ገፅ 1)***ማስታወቂያየቀዳማዊ ኃይለስላሴ ማተሚያ ቤት “ብርሃንና ሰላም”፣…
Read 431 times
Published in
ህብረተሰብ