ህብረተሰብ

Rate this item
(1 Vote)
በቅርቡ የተባበሩት መንግስታት የህፃናት ፈንድ ድርጅት (ዩኒሴፍ) ባወጣው መረጃ መሰረት፤ በመላው ዓለም ኮቪድ19 ከተቀሰቀሰ ጊዜ ጀምሮ 1 ነጥብ 6 ቢሊዮን ተማሪዎች ላይ ተፅዕኖውን አሳርፏል። ከነዚህም ውስጥ 60 በመቶ የሚሆኑት ልጆች ናቸው፡፡ ጥናቱ እንደሚያመለክተው፤ ልጆች ሙሉ ለሙሉ አልያም በከፊል በቤት ውስጥ…
Rate this item
(0 votes)
 (ክፍል - 6)በኢትዮጵያ የተደረጉት የትኛዎቹም የግዛት ማስፋፋት ወረራዎች አውሮፓውያኖቹ ደርሰውበት በነበረው የማህበረስብ የእድገት ደረጃ በደረሱ የአካባቢው ሃይሎች ተከናውኖ ቢሆን ኖሮ ወረራውን ተከትሎ ይመጣ ይችል በነበረው ፈጣን የኢኮኖሚና የማህበራዊ ለውጥ ዛሬ አብዛኛዎቹ ወይም ሁሉም ቋንቋዎችና ባህሎች ጠፍተው ኢትዮጵያ የአንድ ወጥ ቋንቋና…
Rate this item
(1 Vote)
አድማስ ትውስታ ዛሬ ሀገራችን “መስቀለኛ መንገድ ላይ ነው ያለቺው” የሚለውን ሃሳብ ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ ተደጋግሞ ሲነገር እሰማለሁ። በአባባሉ እኔም እስማማለሁ፡፡ እናም፤ ፋታ ወስደን፣ አውጥተን አውርደን፣ አመዛዝነን ቀጣዩን ጉዞ ካልጀመርን ልንወጣው የማንችለው አዘቅት ውስጥ የመዘፈቅ እጣ ፋንታ በእጃችን ላይ ነው። መደማመጥ…
Rate this item
(1 Vote)
- የ140 ቢሊዮን ዶላር ሃብት ለሁለት ይካፈላሉ - የፍቺው መንስኤ አልታወቀም ቢሊየነሮቹ ቢል ጌትስና ሜሊንዳ ጌትስ ባለፈው ሳምንት ፍቺ (ሜይ 3) ለመፈፀም መወሰናቸውን ይፋ ሲያደርጉ ብዙዎች ተደናግጠዋል። ለ27 ዓመታት የዘለቀው ትዳራቸው ሰላማዊና የተረጋጋ እንደነበር ይነገራል። በቢዝነስ ስራቸውና በበጎ አድራጎት እንቅስቃሴያቸው…
Rate this item
(0 votes)
 "--በርካታ አርአያ የሆኑኝ ሰዎች ቢኖሩም፣ ከሁሉም የላቀችው አርዓያዬ ግን እናቴ ናት። ዛሬም ድረስ የምመራባቸውን የሕይወት መርሆዎች የቀሰምኩት ከሷ ነው። ከዋና ዋናዎቹ መካከልም፤ ሁሉንም ሰው እኩል ማክበር የሚለው መርህ ትልቁ ነው።--" ባለፈው ሰኞ ለሊት በኮሮና ሳቢያ ህይወታቸውን ባጡት ወ/ሮ ዘሚ የኑስ…
Rate this item
(1 Vote)
• ሴት ልጅ ዓላማ ሲኖራትና ተስፋ ስትሰንቅ ትበረታለች • ዳያስፖራው የአገሩን ፍቅር በደስታና በተድላ አይለውጥም • ኢትዮጵያ እንደ ጨለመባት አትቀርም፤ ይነጋላታል ተወልደው ያደጉት በደቡብ ክልል፣ አለታ ወንዶ በተባለች ትንሽ የወረዳ ከተማ ነው። የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርታቸውን በትውልድ ቀዬአቸው ተምረው፣ ለሁለተኛ ደረጃ…
Page 13 of 232