ህብረተሰብ

Rate this item
(1 Vote)
ጦርነቱ በንግዱ ማህበረሰብ ላይ ከፍተኛ ጫና ፈጥሯል በጦርነቱ የፈረሱትን መልሶ ለመገንባት የሁሉንም ርብርብ ይፈልጋል ሸዋ ተወልደው አዲስ አበባ ነው ያደጉት። ትንንሽ ከሚባሉ ሥራዎች ተነስተውና ስራን አክብረው ሰርተው ዛሬ በጊፍት ግሩፕ ኩባንያ ውስጥ ያሉትን ከ6 በላይ ትልልቅ ኩባንያዎች ፈጥረዋል። እስከ 2…
Rate this item
(1 Vote)
• ለመገንባትም ጊዜ አለው። ለማፍረስም ጊዜ አለው። ወይስ፣ የሰዎች ይሆን ምርጫው? • ወርቁም ሸክላውም፣ ብረቱም ዝገቱም፣ በኛው በሰዎች እጅ ውስጥ ነው። “አየር መንገድ” የሚለው ስያሜ፣ ትንግርተኛ አባባል ነበር - በዘመኑ። “አየር ላይ”፣… በሰው ልጅ የእልፍ አእላፍ አመታት ታሪክ ውስጥ፣ መንገድ…
Monday, 27 December 2021 00:00

የሃይማኖት ፍልስፍና

Written by
Rate this item
(1 Vote)
(ክፍል-1 ሃይማኖትና ፍልስፍና) እንደምን ሰነበታችሁ የአዲስ አድማስ ቤተሰቦች? ባሳለፍነው ክረምት በዘርዓያዕቆብ የፍልስፍና ት/ቤት ውስጥ ከተለያዩ የፍልስፍና መምህራን ጋር በመሆን የተለያዩ ኮርሶችን ስናስተምር ነበር፡፡ ከዛሬ ጀምሮ ባሉት ተከታታይ ሳምንታት ከእነዚያ ኮርሶች ውስጥ አንዳንዶቹን ለእናንተ በፅሁፍ ለማቅረብ እሞክራለሁ፡፡ በመጀመሪያው ክፍል ላይ የመረጥኩት…
Rate this item
(0 votes)
"--በእርግጥ ምንም ተስፋ የለህም፡፡ ምንም፡፡ አይገርምህም ምንም ተስፋ የለህም፡፡ ሆኖም ለምን ታመነታለህ? ይልቅ መለየትን ሳትፈራ አፍቅር፤ ስለማጣት ሳትጨነቅ ምላሽም ሳትጠብቅ ለድሆች ስፈር፤ የመሰለህን ሳትሸማቀቅ ተናገር፤ ሌሎች በሚናገሩት አትሸበር፤ ቅጥሩን፣ ድንበሩን፣ ነውሩን፣ ቅጥፈቱን፣ ቅብጥርጥሩን ሁሉ ስበር፤ ድፈር፡፡--" ቁምነገር እናውራ! በምስራቅ የምትወጣውን…
Rate this item
(0 votes)
ለዓመታት የዘለቀ ግጭትና የሰላም ችግር ያጠላበት፣ ህጻናትና ሴቶች በእጅጉ ዋጋ የከፈሉበትና ከ200 ሺ በላይ ሰዎች የተፈናቀሉበት አካባቢ ነው- በደቡብና ኦሮሚያ ክልሎች ውስጥ የሚገኙት የአማሮ፣ ገላንና ሱሮበርጉዳ ወረዳዎች፡፡ከ3 ዓመታት በፊት በአካባቢው በተቀሰቀሰ ግጭት ሳቢያ ለችግር የተጋለጡትንና ከመኖሪያ ቀዬአቸው የተፈናቀሉትን ወገኖች ለመደገፍና…
Rate this item
(0 votes)
 በየዘመኑ በጥበብ ዓለም የሚወለዱ የጥበብ ሥራዎቹ፣ በየድንኳናቸው የሚታዩ ሕልሞች በእርሻው የሚበቅሉ አበቦች፣ አምረውና ደምቀው፣ አብበውና ፈክተው፣ አሊያም ጠውልገውና ደርቀው ይታያሉ። ከፊሉ ዘመን ተሻግረው ሌላውን ዘመን ዐውድ ሲያውዱ፣ ያላለላቸው ደግሞ እዚያው ከስመው ታሪካቸውን ዐመድ ውስጥ ያበቃሉ።ጽሑፌን በዚህ ሀሳብ የተንደረደርኩት በዋዛ አይደለም፡-…