ህብረተሰብ
"የቀጭኔ አንገት ምግብ ለማግኘት እየረዘመ መሄዱን ሲያብራራ፤ ‹‹ቀጭኔ በምግብ ፍለጋ ተግባር ተሰማርታ ሳለ፣ ተንጠራርታ ወይም አንገቷን ወጥራ ቅጠል ለመቀንጠብ በምትሞክርበት ጊዜ በአንገቷ የነርቭ ፈሳሽ ተንሸራሽሮ አንገቷን ያስረዝመዋል፤ አለ፡፡ ከዚያም አንገቷ የረዘመው ቀጭኔ፣ ረጅም አንገት ያላቸው ልጆች ትወልዳለች፡፡-- የበርካታ ሙዎች ድንበር…
Read 7159 times
Published in
ህብረተሰብ
የህይወት ታሪኩ በቪሲዲ ሊወጣ ነው ባለ ብዙ ራዕዩ የአዲስ አድማስ ጋዜጣ ፈጣሪና መሥራች የነበረው አቶ አሰፋ ጎሳዬ በሞት ከተለየን 17 ዓመት ሞላው፡፡ ጊዜው እንዴት ይከንፋል! የትላልቅ ህልሞችና የአዳዲስ ሃሳቦች አፍላቂ የነበረው አሰፋ ጎሳዬ፣ በሁነኛ መሰረት ላይ የተከለው "አዲስ አድማስ; ጋዜጣም…
Read 1278 times
Published in
ህብረተሰብ
Tuesday, 14 December 2021 00:00
ከፀሐይና ከጨረቃ እምነትንና እውነትን ፍለጋ
Written by (እንደ ሚትና ንድፈ ሃሳብ) ከአንለይ ጥላሁን ምትኩ
የሰው ልጅ በእምነትና በእውነት ላይ በመንገስ (በመቆም) ህልውናውን የሚገነባና የሚተክል የማንነቱ ባለዳ ነው፡፡ አንድም ሰሪ፣አንድም ተሰሪ ነው፡፡ የእምነቱም፤ የእውነቱም ማረጋገጫ ወይም መግለጫ ሀሰሳው ሩቅና ጠናና ነው፡፡ ከሙከራዎቹ መካከል ጨረቃንና ፀሐይን አንድም ከሚሰጡት ጥቅም፣ አንድም ከውበትና ሃይል (ብርሃን)፣ በርሱ (በሰው) ህይወት…
Read 7667 times
Published in
ህብረተሰብ
"ሁሉም መጻሕፍቶችህ ተቃጥለው አንዱ ይትረፍ ቢባል የምመርጠው መፅሐፈ ሚርዳድን ነው” የመፅሐፈ ሚርዳድ ደራሲ ሚካኤል ኔይሚ ከሊባኖስ ዋና ከተማ ቤይሩት ወጣ ብሎ በሚገኘው የሳኒን ተራራ ግርጌ ባለችው መንደር እ.ኤ.አ ጥቅምት 17 ቀን 1889 ተወለደ። ሚካኤል ነይሚ በርካታ መፅሐፍት ቢፅፍም ድንቅ ሥራው…
Read 2460 times
Published in
ህብረተሰብ
ክፍል ፫ አሜሪካኖቹ ግን ለምን እንዲህ ያደርጋሉ?፩. በተለይ በነጭ የበላይነት የሚያምኑ፣ የኢትዮጵያ በብቸኛነት ቅኝ ያለመገዛት ታሪክ ያብከነከናቸውናባልተጻፈ ሕግ ለመጣው መሪ ሁሉ “ያራዳ ልጅ የእነሱን ነገር በጥንቃቄ ያዘው እ” እያሉ ይቀባበሉ ይሆን?እላለሁ፡፡ በአንድ ወቅት የኢትዮጵያ ደራሲያን ማኅበር ሰብሳቢ አቶ ጌታቸው በለጠ፣…
Read 2406 times
Published in
ህብረተሰብ
አማፂው የህወኃት ሀይል ጎንደርን ለመውረርና ለመቆጣጠር ሲያልም አቆራርጦ የመጣው በዳባት ወረዳ ጭና ቀበሌ በኩል ነበር፡፡ ነሐሴ 24 ቀን 2013 ዓ.ም ሌሊት 10 ሰዓት ላይ ያልታሰበ አደጋ በጭና ነዋሪዎች ላይ ተከሰተ፡፡ የአሸባሪው ሀይል ወታደሮች የከባድ መሳሪያ እሩምታ ማውረድ ጀመሩ፡፡ ህዝቡ በድንጋጤ…
Read 1641 times
Published in
ህብረተሰብ