ህብረተሰብ

Rate this item
(0 votes)
 የትምህርት ዝግጅትየመጀመሪያ ዲግሪ በባዮሎጂ - ከአ.አ.ዩ ሳይንስ ፋኩሊቲዲግሪ በማርኬቲንግ ማኔጅመንት ከቅድስት ማርያም ዩኒቨርስቲ ዶክተር ኦፍ ዴንታል ሰርጅን - ከአትላስ የጤና ሳይንስ ኮሌጅየስራ ዘርፍና ልምድ“የዶ/ር ሙሉ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ” መስራችና ዋና ሥራ አስፈጻሚ“የአቤት ታክሲ” መስራችና ዋና ሥራ አስፈጻሚ የአዲስ አበባ አስተዳደር…
Rate this item
(0 votes)
ፍቅር ሁሉም ነገር ነው ትላለች - ድምፃዊቷ ሳራ ብራይትማን። በሌላ ዘፈኗ ደግሞ፣ “ፍቅር ሁሉን ይለውጣል” እያለች ታዜማለች። ሃያልነቱን በማድነቅና በማወደስ ብቻ አይደለም። ዘፈኗ፣ የስጋትና የፍርሃት ስሜትንም ያዘለ ነው፡፡ የፍቅር ሃያልነት፤ ቀልድ አይደለም። በቀላሉ አይገዳደሩትም። ታዲያ የዘፈኑ ውበትና ጉልበት፣ የዘፈኑን መልዕክት…
Rate this item
(0 votes)
 አድማስ ትውስታ «ይህ ቴክኖሎጂያዊ እመርታ የሰው ልጅ ህልውና ላይ የፈጠረው አደጋ፣ ራሱ ቴክኖሎጂው የፈጠረው ሳይሆን ቴክኖሎጂው ማህበረሰብ ውስጥ ያለውን ክፉ አውሬ አደባባይ የማውጣት ችሎታው ነው። ማህበረሰብ ውስጥ ያለው ክፉ አውሬ ደግሞ የሰው ልጅ ህልውና ላይ አይነተኛ አደጋ ይሆናል።”የኢንተርኔት ቴክኖሎጂ እ.ኤ.አ…
Rate this item
(0 votes)
የታጠቁና በውጊያ ላይ ያሉ ተቃዋሚ ቡድኖችን ያሳተፈና ሁሉን አቀፍ የሆነ ብሄራዊ ውይይት እንዲካሄድ የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ (ኦፊኮ) ጠየቀ፡፡መንግስት በአገሪቱ የፖለቲካ ሃይሎች መካከል መግባባትን ለመፍጠር ሁሉን አካታች ውይይት በሚቀጥለው እንደሚካሄድ አስታውቋል። ኦፊኮ በዚህ ሁሉን አካታች ውይይት ውስጥ ለመሳተፍ አራት ቅድመ ሁኔታዎችን…
Rate this item
(0 votes)
ከመከላከያ ሰራዊት ልብ ሁልጊዜ የባሩድ ሽታ ግሳት፣… ሽለላና ቀረርቶ ብቻ ሳይሆን የተስፋ አበባዎች ሽታ ፣ የልማት መረዋ ደወል ይደመጣል። በጥበብ ሰማይ ላይ የነጻነት ቀለሞች ያዘሉ ቢራቢሮዎች ይበርራሉ።ዓለም ላይ ብዙ ወታደሮች በእናት ሀገርና በአባት ሀገር ጥሪ ብቻ ሳይሆን በጥበብ ጥሪ ተጠምደው…
Rate this item
(1 Vote)
 በጠቅላይ ግዛቱ የሚገኙ ታሪክ አዋቂዎችንና የሀገር ሽማግሌዎችን፣ ፊውዳልና የደርግ አገልጋይ የሚል ስም በመስጠት ተራ በተራ እየነጠለ ቢገድልም፤ #ነፃ ላወጣህ ተነስቻለሁ; ከሚለው የትግራይ ሕዝብ የሚፈልገውን ድጋፍ ትሕነግ ማግኘት ሳይችል ቀረ፡፡ እንዲያውም ሕዝብ እንደ ዘንዶ ያሉ የራሱን ታጣቂ ኃይሎች ከገባበት ጉድጓድ እየገባ፣…
Page 3 of 232