ህብረተሰብ

Rate this item
(3 votes)
 ... ይልቅ አንድ ታሪክ ልንገርህ፡፡እ.ኤ.አ በ1750ዎቹ በለንደን ከተማ ጎዳናዎች የሆነ የሚያስገርም ሰው ብቅ አለ። ስሙ ጆናስ ሀንወይ (1712-1786) ይባላል። የሆነ ቀን ከጨርቅና ከቆዳ ቀጣጥሎ የሰራውን ዘባተሎ ግዙፍ ጃንጥላውን ይዞ ብቅ ሲል ‹ምን ጉድ ነው?› በሚል ስሜት ሰዎች ተከተሉት፡፡ ጃንጥላውን ይዞ…
Rate this item
(2 votes)
(በተለይ ለአዲስ አድማስ) ከፍተኛ ትምህርትየመጀመሪያ ድግሪ- መካኒካል ኢንጂነሪንግ ሁለተኛ ድግሪ- በኤር ትራንስፖርት ኢንጂነሪንግሦስተኛ ድግሪ- በትምህርትና አመራር የሥራ ልምድለ10 ዓመት በኤሮፔስና ከአቬሽን ጋር የተገናኙ ሥራዎች- በኢትዮጵያ አየር መንገድለ20 ዓመት በኢንጂነሪንግ ማኔጅመንት ማኔጀር ሊደር- በካሊፎርኒያ ኤሮስፔስ ኩባንያዎችለ20 ዓመት የሚድሮክ ቴክኖሎጂ ግሩፕ ዋና…
Rate this item
(0 votes)
እነ አሌክስ ደዋል በሚመሩት ተቋም የታተመው ጥናት… ባለፉት ወራት “የተራበችው ትግራይ” በሚል ርዕስ 66 ገፅ ያለው ፅሁፍ በተፍትስ ዩኒቨርሲቲ ስር ባለው የዓለም ሰላም ማዕከል ታትሞ በድረገፆች ተሰራጭቷል። ተፍትስ በ1852 ዓ.ም የተቋቋመ በአብዛኛው፣ በማህበራዊ ሳይንስ ዘርፍ ምርምር የሚያደርግ ዩኒቨርሲቲ መሆኑን ድረገፁ…
Rate this item
(0 votes)
ሰሞኑን ጀርመናውያን ባደረጉት ምርጫ፣ ከ15 ዓመታት በላይ ሀገሪቱን ሲመሩ የነበሩትንና የጀርመን ብቻ ሳይሆን የአውሮፓም መሪ ተደርገው ሲቆጠሩ የቆዩት፣ በዓለም እጅግ ኃያሏ ሴት፣ የአንጌላ ሜርክል ፓርቲ መሸነፍን ከመገናኛ ብዙኃን ሰምተናል፡፡ ሴትየዋ የስልጣን ጊዜያቸው ስላበቃ ለውድድር ባይቀርቡም፣ እንዴት የሳቸው ፓርቲ ሳያሸንፍ እንደቀረ…
Rate this item
(3 votes)
በ2013 ዓ.ም በተካሔደው አገር አቀፍና ክልላዊ ምርጫ፣ በሕዝብ ድምጽ ወደ ስልጣን የመጣው ስድስተኛው የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት ምክር ቤት ጨፊው፣ አርስዎን ርዕሰ መስተዳድር፣ ወይዘሮ ሳዕዳ አብዱራህማንን ዋና አፈጉባኤ አድርጎ መርጧል። እርስዎ ያቀረቧቸውን የክልላዊ መንግስቱ የካቢኒ አባላት ሹመትም ተቀብሎ አጽድቋል። አሁን የኦሮሚያ…
Rate this item
(0 votes)
የአፍሪካ ፖለቲካዊ-ኢኮኖሚ ተንታኙ ሎውረንስ ፍሪማን፣ ፕሬዚዳንት ባይደን በኢትዮጵያ ላይ ለመጣል ያቀዱት ተጨማሪ ማዕቀብ የሚያስከትለውን መዘዝ ከኦሮሚያ ብሮድካስቲንግ ኔትዎርክ (OBN) ጋር ባደረጉት የ36 ደቂቃ ቃለ ምልልስ በስፋት ያስረዳሉ፡፡ በኢትዮጵያ ላይ ተጨማሪ ማዕቀብ በመጣል፣ የጠ/ሚኒስትር ዐቢይ አህመድን መንግስት ማዳከም፣ የአዲስ አበባውን መንግስት…
Page 4 of 232