ህብረተሰብ

Rate this item
(0 votes)
 "ሀገራችን ኢትዮጵያ ጠላቶቿ ብዙ ቢሆንም፣በቁጥር እጅግ በርካታ ጀግኖችን የወለደች ታሪካዊት ሀገር ናት፡፡ በየጊዜው አበባዎቿን ከብበው የሚበቅሉ ጠማማ እሾሆች ቢኖሩም ሁሉን አሸንፋ፤ በጠነከረ ተጋድሎና በጸና ባህል ዛሬ ላይ ደርሳለች፡፡ ለዚህም የፍጥረት ሁሉ ፈጣሪ የሆነውን አምላክ ተስፋ አድርጋለች!... ዛሬም በሌላው የአርበኞች ተጋድሎ…
Rate this item
(2 votes)
 • መጥፎ ነገሮች፣ ሁልጊዜ በቂ ናቸው። ከበቂ በላይ እንጂ። ለዚያም ነው፤ በተቻለ አቅምና ፍጥነት ጦርነትን በቃ ብሎ፤ ቶሎ እንዲያበቃ ማድረግ ተገቢ የሚሆነው። • ጥሩ ነገሮች ግን፤ መቼም ቢሆን በቂ አይደሉም። በትንሽ ውጤት አትርኩ፤ አትኩራሩ የተባለውም፤ ለዚህ ነው። “ጥሩ ነገር” ሲያጋጥም፣…
Rate this item
(0 votes)
ይህን ምሳሌ በምናባችሁ አስቡት፡፡ ጎረቤት የሆኑ አባወራ (እማወራ) ናቸው፡፡ ዘወትር ባገኙት አጋጣሚ ሁሉ ስለሚያስተዳድሩት ወይም ከልጆቻቸው ጋር ስለሚኖሩበት ቤት ይናገራሉ፡፡ «ቤቱ ስርዓት አጣ» ይላሉ በብሶት፡፡ ስለጽዳቱም አንስተው «በጣም ቆሽሾ መግቢያው ሁሉ ተበላሽቷል» ይሉና፣ ስለዕቃው አቀማመጥ ይሁን ስለአልጋ አዘረጋግም «አቀማመጡ ሁሉ…
Rate this item
(1 Vote)
የሩስያና የዩክሬን የጦርነት ዜና እንደተጋጋለ ነው፡፡ በሀገር ቤት ያለውን አተያይ አላውቀውም እንጂ በመጨረሻው ዘመን (ምፅዓት ማለቴ ነው) ’የጦርነት ወሬ ትሰማላችሁ’ የሚለውን ትንቢት ነቅሰው አውጥተው፣ አሁን የደረሰ አስመስለው ፈርተውና አስፈርተው የሚናገሩ ሰዎችን ማግኘት እዚህ የተለመደ ሆኗል፡፡ ለነገሩ የጦርነት ዜና ነገር ከተነሳ…
Rate this item
(0 votes)
- ለሥራው አመቺ የሆነ የቦታ እጦት ትልቁ ችግራችን ነው -የአግሮ ፉድ ኤግዚቢሽን ከማሳ እስከ ጉርሻ ያለውን ፅንሰ ሃሳብ ይዟል ፕራና ኢቨንትስ በአገራችን በአሁኑ ወቅት ትላልቅና ዓለም አቀፍ ኤክስፖዎችንና ኤግዚቢሽኖችን በማዘጋጀት ከሚጠቀሱ ስመጥር ኩባንያዎች አንዱ ነው። ከሰሞኑ የዘንድሮን “ኢትዮ ሄልዝ” ዓለም…
Rate this item
(1 Vote)
 "-አሉላ አባነጋ፣ ባንድ ዐይቸው እንባ፣ በሌላ ዐይናቸው ተስፋ እያነበቡ፣ ንጉሰ ነገስቱን አርክተው፣ ሕዝባቸውን አኩርተው፣ ባንዳዎችን እያሳፈሩ ቀጥለዋል። ዐፄ ዮሐንስም ከመኳንንት ቤት አልመጡም ብለው የሚገባቸውን ክብርና ሹመት አልነፈጓቸውም።…" ታላቁ የጦር መሪ አሉላ አባ ነጋ፣ እንደ ናፖሊዮን ቦናፓርት፣ ገና ከልጅነታቸው ጀምሮ አትንኩኝ…
Page 8 of 246