ህብረተሰብ

Rate this item
(2 votes)
በዩኒቲ ዩኒቨርስቲ ስር የሚገኘው ዩኒቲ አካዳሚ ቀራንዮ ቅርንጫፍ፣ የ2014 ዓ.ም መማር ማስተማሩን አቋርጫለሁ ማለቱን ተከትሎ፣ አካዳሚውና በአካዳሚው የሚማሩ የ1ሺህ 400 ተማሪዎች ወላጆች እየተወዛገቡ ነው ተባለ፡፡ዩኒቲ አካዳሚ ኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ ወረዳ 9 ውስጥ ከሚገኘው የኤልፎራ አግሮ ኢንዱስትሪ ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር…
Rate this item
(0 votes)
 የኢትዮጵያ ወ.ወ.ክ.ማ የወጣቶችን የልማት ራዕይና ግብ በመደገፍና በማሳለጥ ረገድ በአእምሮ የጎለበተ፣ በመንፈስ የጠነከረና በአካል የዳበረ ወጣት በአዲስ አበባ፤ በኦሮሚያ፤ በአማራ፣ በትግራይ እንዲሁም በደ/ብ/ብ/ህ በሚገኙ አስር ቅርንጫፎች፣ ከተለያዩ መንግስታዊና መንግስታዊ ካልሆኑ አካላት ጋር በቅንጅት በመስራት ላይ የሚገኙ ሲሆን ከ30 ሺ በላይ…
Rate this item
(0 votes)
 እንደ ኢትዮጵያ ባለ ሰፊ ሀገር ውስጥ ፣ ከስፋትም ደግሞ ልዩ ልዩ ብሔር ብሔረሰብ ባለበት ሀገር ውስጥ፣ ብዝሃነትን ለተለያዩ ፖለቲካዊ ጥቅሞች ሲባል አሉታዊውን ጎኑን ብቻ የሚተነትኑ ልዩ ልዩ ሙያተኞች እንዲሁም ጋዜጠኞች በበዙባት ሀገር ውስጥ የሀገርን ክብርና አንደምታ ከሙያው ጋር ሳይጣረስበት እኩል…
Rate this item
(1 Vote)
"--እውነት ነው፡፡ ከጥንት እስከ ዛሬ ለነጻነትና ለፍትህ የተከፈለው ዋጋ ሊገለጽ የሚችል አይደለም፡፡ ከጋንዲና ከማንዴላ ሰቆቃበኋላም እንኳን ዛሬም በህንድና በደቡብ አፍሪካ ዘግናኝ ማህበረሰባዊ ክፍፍሎች አልተወገዱም፡፡ ሰቆቃው ቀጥሏል፡፡--" ማህተመ ጋንዲ የኖረባት ህንድ በሚዘገንን ሁኔታ የተከፋፈለች ነበረች፡፡ በህንድ የማህበረሰብ አወቃቀር ለሺህ ዓመታት አይነኬ…
Rate this item
(1 Vote)
ዛሬ ላስበው ነው፤ እሱ እንዳለው በሚወዱት ሰዎች ዘንድ ዘላለማዊ ነው። የካቲት 12 ቀን 2004 ዓ.ም ተቀበረ:: እኔ ከእረፍቱ እለት ጀምሮ እነሆ እስከ ዛሬዋ ዕለት ድረስ አንዲትም ቀን ሳላስበው አላለፈችም። ባለፉት ዘጠኝ አመታት ሁሉ.። የቅርቡን ላስታውስ፡፡ ሰሞኑን አልበርት አንስታይን የመጨረሻውን ቃል…
Rate this item
(0 votes)
"ለህግ ተገዢ ያሆኑ ፈርጣማ ክንድ ያላቸው ነጋዴዎች ከተበራከቱ አደገኛ ነው" የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን በኢኮኖሚክስ ከሀሮማያ ዩኒቨርስቲ አግኝተዋል፡፡ ሁለተኛ ዲግሪያቸውን በማስተርስ ኦፍ ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን፣ ያገኙ ሲሆኑ በኢንተርናሽናል ቢዝነስ ዘርፍም ስፔሻላይዝ እንዳደረጉ ይገልፃሉ፡፡ የዛሬው እንግዳችን የኢኮኖሚ ባለሙያው አቶ ሀሮን ጋንታ፤ በአሁኑ ወቅት በጠቅላላ…
Page 9 of 231