ህብረተሰብ

Thursday, 03 March 2022 06:49

የጂጂ አድዋ!

Written by
Rate this item
(0 votes)
 "--ጂጂ የመጨረሻ ደረጃ የደረሰች የወርቅ ንጥር ነች። የአንጣሪውን መልክ የምታንፀባርቅ ወርቅ። የለፋባትን፣ መስዋዕትነት የከፈለላትን መልክ የምታሳይ ወርቅ። በየቀኑ ኩራትን፣ ክብርን፣ ደስታን፣ ፍቅርን፣ ድልን የምታንፀባርቅ ወርቅ። መከራውንም ጭምር።--" ቢኒያም አቡራ ፈረንሳዊው ጉስታቬ ፍሎበርት “ታሪክን መፃፍ ውቅያኖስ ጠጥቶ በስኒ እንደ መትፋት ነው”…
Rate this item
(0 votes)
 መላው ዓለም ከታሪካችንና ስማችን ጋር የሚያነሳው አንጸባራቂ ዐምድ አለን። እኛ ያለ ፍርሀትና ሽንፈት፣ ያለመሸማቀቅና ማጎንበስ የምንተርከው፣ ባላንጣዎችን በምሬትና በሰቀቀን በእንባ ለውሰው የሚያስቡት ወርቅ ንክር ማስታወሻ ጽፈናል። ታሪክ የጻፍነው እንባ በሚያንጠበጥብ ብሪር አይደለም፤ በማይከስም የደም ነበልባል ነው። ይህ የታሪክ ነበልባል፣ የነጻነት…
Rate this item
(1 Vote)
“ባለፈው ሳምንት ዲጂታል ቴክኖሎጂ ዋጋ ያስከፍላል” በሚል ርዕስ ስር ከመጠን በላይ ዲጂታል ቴክኖሎጂንና ሶሻል ሚዲዲያን መጠቀም ሊፈጥር የሚችለውን አሉታዊ ተፅእኖ ለማየት ሞክረናል፡፡ በዚህ ሳምንት “ከዲጂታል ቴክኖሎጂ ጉዳት ለመዳን ምን እናደርግ?” በሚለው ርዕስ ስር እንነጋገራለን፡፡ ዲጂታልና ሶሻል ሚዲያን “ከመጠን በላይ” መጠቀም…
Rate this item
(0 votes)
ሮሚዮ ሮሚዮ የልቤ ወለላ እባክህ ለውጠው ስምህን በሌላሮሚዮና ጁሊየት - ትርጉም በከበደ ሚካኤል። ይህ የሼክስፒር ዝነኛ ድርሰት “ስም ውስጥ ምናለ?” የሚል አነጋገርን ፈጥሯል። ሰሞኑን ቱርክ ስሟ ውስጥ ምን እንዳለ እየፈለገች ትመስላለች፡፡ የማሻሻያ ዘመቻም ጀምራለች። ታሪካዊው በሆነው ስሜ #ቱርኪየ; ልባል እያለች…
Rate this item
(1 Vote)
(በቲፎዞ ሞድ ውስጥ የሚገኙ ሁለት ቅኝቶች ናቸው፡፡) ጨልሞበት የሚያጨልም ሰው አለ። “ፍቅሯ ቀለለ ስል፤ እሷን አዘዘብኝ፤ ልታንገላታኝ ነው” ብሎ ያንጎራጉራል። የፍቅር ሃያልነትን ለመግለፅ የተዘፈነ አይመስለውም። “ፍቅር ሲታደስ”፣ መንፈስን የሚያስደስት ሳይሆን፣ ሕይወትን የሚያጨልም ይሆንበታል፡፡ ይሄ፣ ጭፍን የተቃውሞ ቅኝት-(setting) ነው።ሌላ ደግሞ አለ።…
Rate this item
(1 Vote)
 - ከዳላስ ማህበረሰብ በአንድ ቀን ብቻ ከ350 ሺ ዶላር በላይ አሰባስበናል አቶ ዘውገ ቃኘው ከዳላስ ቴክሳስ የመጡ እንግዳ ናቸው። በአሜሪካ ለ40 ዓመት ግድም ኖረዋል። በሪል ስቴት ስራ ላይ የተሰማሩ የቢዝነስ ሰው ሲሆኑ፣ ጎን ለጎን በጋዜጠኛ ሙያ ይሰራሉ ከልጅነታቸው ጀምሮ ጋዜጠኝነት…
Page 10 of 246