ህብረተሰብ

Rate this item
(23 votes)
በ1958 ዓ.ም ትምህርት ቤቱን በድንገት የጎበኙት ቀዳማዊ ኃይለሥላሤ ከዚህ በታች የሰፈረውን መልዕክት አስፍረዋል፦ ክጽሁፉ በኋላ በቃላቸው ትምህርት ቤቱንም “አሠረ ሐዋርያት ትምህርት ቤት” ብለነዋል አሉ። እንደ መንደርደሪያባለፈው ጽሁፍ ጋሽዬ በሕዝብ ዘንድ ብዙ አለመታወቁን፣ በተማሪዎቹና በአካባቢው ማህበረሰብ ዘንድ ግን ከፍተኛ ተወዳጅነትና ከበሬታ…
Rate this item
(2 votes)
ወ/ሮ ፅጌ ጥበቡ የድርጅቱ መስራችና ስራ አስኪያጅ ከጓደኞቻቸው ጋር በቀን 1 ዶላር እየቆጠቡ ወደ አገር ቤት በመላክ የአዕምሮ እድገት ውስንነት ያለባቸውን ልጆች ለመደገፍ ሲታትሩ ቆይተዋል። የዛሬዋ እንግዳችን ወ/ሮ ፅጌ ጥበቡ አሁን በግል የሚያደርጉትን ጥረት ወደ ተቋም አሳድገው በአሜሪካ የተመዘገበ “ራዕይ…
Rate this item
(0 votes)
የግዮን ሆቴሉ ሰፊ መናፈሻ በበርካታ ካፌዎች ሬስቶራንቶችና የምግብ አዘጋጆች ተሞልቷል። እዚህም እዚያም በረድፍ ተሰድረው ከተተከሉት ውብ ድንኳኖች የሚወጣው የምግብ አምሮትን የሚቀሰቅሰውና አፍንጫን የሚፈታተነው የተለያዩ ምግቦች ሽታ ስፍራውን አውዶታል። ከወዲያ በተንጣለለው የሙዚቃ መድረክ ላይ እየነጠረ ስፍራውን ያደመቀው የዲጄ ሙዚቃ የመዝናናትና የመነቃቃት…
Rate this item
(0 votes)
አድማስ ትውስታ “ሞኝ ከራሱ ውድቀት ይማራል፤ ብልጥ ከሰው ውድቀት ይማራል” እንደ ፖለቲካ ምሁራን እይታ፤ አንድ ሀገር የጨነገፈ ሊባል የሚችልበት አውድ አሀዛዊና (quantitative) አይነታዊ (qualitative analysis) ትንተናዎች ይኖሩታል፡፡ ይሁንና ይህ ቃል በግርድፉ ሲታይ፥ የጨነገፈ ሀገር የሚባለው የአንድን ሀገር መንግሥት የሚመራው የፖለቲካ…
Rate this item
(1 Vote)
አካባቢያዊ ዲፕሎማሲ (Environmental diplomacy)፣ ክ1970ዎቹ ጀምሮ እየበለጸገ የመጣ ዓለም አቀፍ የዲፕሎማሲ ዘርፍ ነው። ይህ ዘርፍ፣ በተለይም በሰው ሰራሽ ጋዞች ምክንያት ከፀሐይ ወደ መሬት የሚመጣውን ጎጂ ጨረር የማጣራት አገልግሎት የሚሰጠው የከባቢ አየር ሽፋን (Ozone layer) እየሳሳ ከመሄዱና ከአየር ንብረት ለውጥ ጋር…
Rate this item
(0 votes)
(የኢትዮጵያ ኮሮና ቫይረስ ክለብ1 ስራ አስኪያጅ፣ ዶ/ር ሀይሉ ጌታቸው) የኮሮና ቫይረስ መጀመሪያ በቻይና ውሃ ታህሳስ 21 ቀን 2012 ለአለም ከተገለጸበት ጊዜ አንስቶ በብዙ ደረጃዎች አልፏል፡፡ ቻይና ስለ ቫይረሱ ሁኔታ ለአለም ሳይንቲስቶች በገለጸችበት ወቅት ጊዜ፣ የአብዛኞቻችን ግንዛቤ ግራ የመጋባትና በሽታው ምናልባትም…
Page 12 of 231