ህብረተሰብ

Rate this item
(0 votes)
 አድማስ ትውስታ ሸክላ ሳህን ተሰባሪ ነው። ትንሽ ቀውስ፤ ስፍራውን ያስለቅቀዋል። ወደ ቀደመ ስፍራው አይመለስም። ከቀውሱ በኋላ እሳት መጫሪያ መሆን ከቻለ ትልቅ ነገር ነው። የተሰባሪ ተቃራኒ የማይሰበር ይመስለናል፤ ነገር ግን አይደለም። የማይሰበር ነገር ማለት፤ በቀውስ ምክንያት ስፍራውን በጊዜያዊነት ቢለቅም፤ ከአፍታ ቆይታ…
Rate this item
(0 votes)
“የመንግስታቱ ማህበር ዋና ዓላማና ግብሩ፣ ኃይለኛው መንግስት አቅሙን ተማምኖ ደካማውን እንዳያጠቃ ትክክለኛውን ፍርድ ለመስጠትና የትልቁንም ሆነ የትንሹን መብት በእኩል ለማስከበር ስለሆነ አንድ አባል መንግሥት የፈፀመውን ግፍ ዘርዝሬ በማቅረብ ፍርዳችሁን እጠይቃለሁ። ዛሬ ባለንበት ሰዓት ከሁሉም ይበልጥ የዓለምን ህዝብ እጅግ ሊያስጨንቀውና ሊያሳስበው…
Rate this item
(0 votes)
ከሁሉ በማስቀደም፣ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድና መንግስታቸው አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን ለማበልጸግ፣ ወደ ሃገር ውስጥ ለማስገባትና አገልግሎት ላይ እንዲውሉ ለማድረግ የሚሰጡትን ትኩረት ለማድነቅ እወዳለሁ። ዓለማችን እየገባችበት ካለው የአራተኛው የኢንዱስትሪ አብዮት ዘመን አኳያ ራሳችንን ዘመኑ ባፈራቸው የቴክኖሎጂ ውጤቶች ማስታጠቅ አስፈላጊ ብቻ ሳይሆን…
Rate this item
(6 votes)
 ክፍል 9፡ ከጦርነት ፍርሃት ወደ ኢኮኖሚያዊ ችግር ጦርነቱ እየገፋ ሲመጣ በክልሉ መንግስት ሲሰጡ የነበሩ አገልግሎቶች አንድ በአንድ እየተቋረጡ ሄዱ፡፡ ከህዳር 17 ቀን 2013 ጀምሮ የቧንቧ ውሃ እንደተቋረጠ ነው፤ ለሚቀጥሉት ሦስት ሳምንታትም ያለ ቧንቧ ውሃ ከጉድጓድ እየተጠቀምን አሳለፍን፡፡ ከህዳር 21 ቀን…
Rate this item
(0 votes)
 ባለፉት ሦስት ዓመታት በተለያዩ የሀገራችን አካባቢዎች በተለይም በኦሮሚያ እና በቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል ዜጎች በማንነታቸው እየተለዩ በአሰቃቂ ሁኔታ በተደጋጋሚ ጥቃት ሲደርስባቸው ቆይቷል። በአጣዬና በሌሎችም አካባቢዎች ተመሳሳይ ድርጊቶች የተፈፀሙ ሲሆን ሁሉም ዜጎች በሕይወት የመጠበቅ እና በሁሉም የሀገራችን አካባቢዎች በነፃነት የመንቀሳቀስ፣ ኑሮ የመመስረት…
Rate this item
(0 votes)
• በ1997 ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በፍልስፍና የመጀመሪያ ዲግሪ • በ1998/99 በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ መምህር፤ • በ2000 መጨረሻ ላይ የአውሮፓ ኢኮኖሚ ኮሚሽን በሚሰጠው የራመስ ምንደስ ስኮላርሺፕ፣ በኖርዌይና ስዊድን በApplied Ethics ልዩ ዘርፍ 2ኛ ዲግሪ፤ • በ2005 ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በፍልስፍና 2ኛ…