ህብረተሰብ
የላይቤሪያው ተወላጅ ፎምባ ትራዋሊ በትምህርቱ ለመዝለቅ አልታደለም፡፡ በታዳጊነቱ የቤተሰቡን ጉሮሮ ለመሙላት ሲል ትምህርት አቋርጦ ወደ ሥራ ለመግባት ተገደደ፡፡ ትራዋሊ በብዙ ውጣ ውረዶች ቢያልፍም የማታ ማታ የተለያዩ ምርቶችን ከውጭ የሚያስመጣ ኩባንያ በመመስረት ወደ ቢዝነስ ገብቷል፡፡ ኩባንያው ዛሬ በላይቤሪያ አሉ ከተባሉ ትላልቅ…
Read 4582 times
Published in
ህብረተሰብ
እንዴት ሰነበታችሁሳ! ዝናቡ ትንሽ አቀዘቀዘንማ! ቢያንስ፣ ቢያንስ “ለከርሞ የሚላስ የሚቀመስ ባይጠፋ ምን አለ በለኝ…” ምናምን የሚለውን ‘ሆረር’ ትንሽ እንኳን ቢቀንስልን፡፡ ስሙኝማ…እሁድ ዕለት ትንሽ ዘና አልንማ! የምር ግን… አንዳንድ ኳስ አገፋፎች ስመለከት ምን አልኩ መሰላችሁ… ልክ እንደ ቀይ ቀበሮና ጭላዳ ዝንጀሮ…
Read 3146 times
Published in
ህብረተሰብ
‘የአህያ ሥጋ አልጋ ሲሉት አመድ’ ( በሞቴ አልጋ ላይ ማን አውጥቶት ?) ‘ለአህያ ማር አይጥማትም’ ( በስንት ማንኪያ ማር ተሞከረች?) ‘የተናቀ ከተማ በአህያ ይወረራል’ (በታሪክ ተዘግቦ ከሆነ ስሙ ይነገረን) …. ወዘተ በምድረ አበሻ የተነገሩ አህያን አመካኝቶ ለመዝለፍ የተፈለገን ሰውን ክብር…
Read 4063 times
Published in
ህብረተሰብ
በዘመን ደግም ይሁን ክፉ፤ብዙ ይሰማል ብዙ ይታያል፡፡ ብዙ ብዙም ይታለፋል፡፡ ብዙም ነገር ይለወጣል- ወይ አሻራው አለያም ጠባሳው ይቀራል፡፡ ባርያ ፍንገላ፣ ጭሰኛ መሳፍንት ነገስታት በየዘመናቸው የራሳቸውን፣ መፈክር እያሰሙ ግባቸውን እያስቆጠሩ አልፈዋል፡፡ በባርነቱ ዘመን “ለገዢዎቻችሁ ተገዙ” መሰለኝ የወቅቱ መፈክር (Motto)፣ በጭሰኛው የንጉሱም…
Read 2725 times
Published in
ህብረተሰብ
እንዴት ሰነበታችሁሳ! ከስንት ጊዜ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ የኳስ ግጥሚያ ናፈቀኝማ! ስሙኝማ…ነገ ምናልባት የብሔራዊ ቡድናችንን ሜሲ እናገኝ ይሆናል…! (ልክ ኮለምበስ አሜሪካን አገኘ እንደተባለው ቂ…ቂ…ቂ…) እኔ የምለው…እስቲ ከጀመርነው አይቀር እነእንትና ደግሞ ቢሮ ቁጭ ብለው ‘ውሳኔ የሚያስተላልፉበት ጨዋታ’ ይዘጋጅልንማ! ልክ ነዋ…የቸገረንን የምናውቀው እኛ!…
Read 2348 times
Published in
ህብረተሰብ
አንድ ፀሐፊ ስለጉዞው ማስታወሻ የፃፈውን ያዩ ሰዎች “ይሄ ጉዞህ መቼ ነው የሚያልቀው?” ቢሉት፤ “እግሬ ሲያልቅ” ብሎ መሰስ ይላሉ፡፡ እግራችን እስኪያልቅ እንጓዝ፡፡ቀጥለን የምናገኘው ቤተ-መስቀልን ነው - ከቤተ ማርያም በሰሜናዊው አቅጣጫ፡፡ በሩ በደቡብ አቅጣጫ ብቻ ነው፡፡ በቤተ ክርስቲያኑ ውስጠኛ ክፍል ወደ ዕቃ…
Read 2689 times
Published in
ህብረተሰብ