ህብረተሰብ
GIZ የተባለው መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክልል እያከናወናቸው ያሉትን ተግባራት ማሣየትና በዚሁ ክልል በ3 ቀበሌዎች ላይ ያስገነባቸውን በውሃ ኃይል የሚሰሩ የኤሌክትሪክ ማመንጫ ጣቢያዎችን ለማስመረቅ በተያዘው ፕሮግራም ላይ እንዲገኙ ጥሪ ከተደረገላቸው ጋዜጠኞች መካከል አንዷ ሆኜ ነበር ባለፈው ረቡዕ…
Read 2511 times
Published in
ህብረተሰብ
ላሊበላ ከተማ ገብተን አንዱ ዋና ሥራዬ ሻወር መፈለግ ነበር፡፡ ከአዲስ አበባ ስንነሳ ከተማውን ሊያስጎበኘን ቀጠሮ የያዝኩት ልጅ ጋ ደወልኩኝ፡፡ “ሃሎ ነቢይ፤ አውቄሃለሁ፤ አውቄሃለሁ” “ከአዲስ አበባ የመጡ እንግዶች ይዤ ላሊበላ አብያተ-ክርስቲያናቱን እያስጎበኘሁ ነኝ፡፡ ከእነሱ ስለያይ እንገናኛ” አለኝ፡፡ “ችግር የለም አሁን ግን…
Read 5330 times
Published in
ህብረተሰብ
የመጨረሻዋ ቀን እርግጥ በሯ ጠባብ ናት፡፡ ከአንድ ሜትር የዘለለ ቁመት የሌላት “አስጐንባሽ” በር ናት፡፡ ይህቺን ጠባብ በር አጐንብሰን ስናልፍ የምናገኛት ክፍልም እንዲሁ ጠባብ ናት፡፡ በዚህች ጠባብ ክፍል ግድግዳ ላይ የከብት ይሁኑ የሌላ እንስሳ የማያስታውቁ ሹል ቀንዶች በመደዳ ተሰክተው ይታያሉ፡፡ እነዚህ…
Read 2610 times
Published in
ህብረተሰብ
አባታቸው ከጃንሆይ የወርቅ ኒሻን ሸልመዋል ከኢትዮጵያውያን ጋር ብዙም ልዩነት በሌላቸው ሱዳኖች መሀል ቢሆኑም ኢትዮጵያዊ ደም እንዳላቸው ለማወቅ ግን የሳቸው ማረጋገጫ አያስፈልጋችሁም፡፡ አሉላ በርሄ ኪዳኔ ይባላሉ፡፡ ጊዜውን በትክክል መናገር ባይችሉም የሳቸው አያት ከትግራይ በመነሳት ገዳሪፍ የተባለችውን የሱዳን ከተማ ካቋቋሙ ሰዎች አንዱ…
Read 2672 times
Published in
ህብረተሰብ
ሀገራችን የመከልከል አዚም የተጠናወታት ሀገር ነች፡ ኑሮአችን ወይም ህይወታችን በክልከላ የተሞላ ነው፡፡ ፓርላማችን እራሱ የህዝብ እና የሀገር ጥቅም ለማስጠበቅ ሳይሆን የክልከላ ናዳ እንደ ህግ ለማዝነብ የተቋቋመ ነው፡፡ ወይም ይመስላል፡፡ ወይም… ልጆቻችን የሚያድጉት በክልከላ ታጥረው ነው፡፡ ወይም ቢያንስ እኛ የትላንቶቹ ልጆች…
Read 2515 times
Published in
ህብረተሰብ
ደራሲ፣ አዋቂ እና ነገር-አዋቂ ጋሽ ስብሃት ካስተማረን ነገሮች አንዱና ዋነኛው ድፍረት ይመስለኛል፡፡ ባዶ ድፍረት ሳይሆን የሥነፅሁፍ ድፍረት፡፡ ቁም ነገር ያዘለ ድፍረት፡፡ ውበት ያለው ድፍረት፡፡ ዕውቀት ያለው ድፍረት፡፡ ይህንን ዓይነቱን ድፍረት ደግሞ እንዲያው ልብን ስለሞሉና ደረትን ስለነፉ አያገኙትም፡፡ ደንፊ - ፖለቲከኛ…
Read 4542 times
Published in
ህብረተሰብ