ህብረተሰብ

Rate this item
(0 votes)
”የጠ/ሚ ዐቢይ ደብዳቤ የሚያወራው ስለ ኢትዮጵያ ብቻ አይደለም” ስዋሂሊ ኔሽን የተባለውን ቻናል ከሰሞኑ ማየት የጀመርኩት በቅርብ ወዳጄ ጥቆማ ነው፡፡ የቻናሉ ባለቤት ወይም አዘጋጅ ሚካ ቻቫላ ይባላል። ታንዛኒያዊ ወጣት ነው። አፍሪካዊ ወጣት ቢባል የሚመርጥ ይመስለኛል፡፡ ለአፍሪካ አንድነት፣ ፍቅርና ሰላም እንደሚሰራ ይናገራል፡፡…
Rate this item
(0 votes)
• በፀጥታ ስጋት ሳቢያ የመስከረም 20 ምርጫ፣ በ3 ክልሎች ውስጥ በሚገኙ 32 ምርጫ ክልሎች አይካሄድም • በሱማሌ ክልል ለምርጫ ከሚወዳደሩ 4 ፓርቲዎች 3ቱ ራሳቸውን አግልለዋል በፀጥታ ችግር፣ በመራጮች ምዝገባ ወቅት በታዩ ግድፈቶችና በቀረቡ አቤቱታዎች ምክንያት ሰኔ 14 ቀን 2013 ዓ.ም…
Rate this item
(0 votes)
 1 ኩንታል ጤፍ እስከ 8 ሺ ብር ይሸጣል - 1 ለምለም እንጀራ በ50 ብር ይሸጣል - ጨቅላ ህፃናት ለቶርቸር አላማ ውለዋል በአሸባሪነት የተፈረጀው ህውሓት በወረራ በያዛቸው የሰሜን ወሎ አካባቢዎች፣ እጅግ ዘግናኝ የሰብአዊና ኢኮኖሚያዊ በደሎችን እየፈጸመ መሆኑን በአካባቢው ከላይ ጥናት ያደረገው…
Monday, 20 September 2021 17:02

አኮቴት

Written by
Rate this item
(1 Vote)
ይድረስ ለ“ፖለቲካ በፈገግታ” አምደኛ ገና ያኔ! ጊዜውን በውል አላስታውሰውም። ብቻ የዜጎች እልቂትና ሰቆቃ በየጋዜጣው እንደ-ጉድ ይዘገባል፡፡ በተለይ አብዛኞቹ የፖለቲካ ጋዜጦች አብይ ርእሰ-ጉዳይ አድርገው ዜናውን ማስጮህ፣ ትኩሳቱን ማጋጋል፤ የዘወትር ዋነኛ ተግባሮቻቸው ነበር፡፡ ይሄ በራሱ ታድያ… ከሰሀራ በታች በችግር ለምንጠበስ “ደሃ ህዝቦች”…
Rate this item
(0 votes)
 “ፓሽን አካዳሚ” ትልቅ ሆኖ እንዲቀጥል እንሰራለን ሰኔ 3 ቀን 2013 ዓ.ም የዩኒቲ አካዳሚ ቀራኒዮ ቅርንጫፍ ተማሪዎች (ከኬጂ እስከ 12ኛ ክፍል) አንድ የታሸገ ፖስታ ለወላጆቻቸው እንዲያደርሱ ከአካዳሚው አስተዳደር ተሰጣቸው ፖስታውን እንዳይከፍቱ ከጥብቅ ማስጠንቀቂያ ጋር፡፡ ተማሪዎቹ እንደተባሉት አደረጉ፡፡ ፓስታው ግን ለወላጆች መልካም…
Rate this item
(0 votes)
ኢትዮጵያ ያለፈውን ዓመት በብዙ መከራዎችና ፈተናዎች ነው ያሳለፈችው፡፡ ጦርነት፣ የኮቪድ ወረርሽኝ፣የኑሮ ውድነት፣ መፈናቀል ወዘተ… የመከራና ፈተና ዓመት ብቻ ግን አይደለም፡፡ የታላቁ ህዳሴ ግድብ ሁለተኛ ሙሌት በስኬት መጠናቀቅን ጨምሮ መልካም ውጤቶችም ተመዝግበዋል፡፡ የአገራችን ተፎካካሪ ፓርቲዎች ዛሬ የሚጠናቀቅውን የ2013 ዓ.ም እንዴት ይገመግሙታል፡፡…
Page 2 of 229