ህብረተሰብ

Rate this item
(1 Vote)
 ሴት አያቴ የተኙበትን አፈር ገለባ ያድርግላቸውና ቤሳ (ደብዳቤ) ጻፍልኝ እያሉኝ ስላደግሁኝ ነው መሰል ደብዳቤ ማንበብና መጻፍን አብዝቼ እወዳለሁ። እንደ ዛሬ ልጆች በምህጻረ ቃል - ‘ቴክስት’ የሚሉት እጅግም አይማርከኝም፡፡ ያጠረ የኢሜይል አጻጻፍም፣ ጥበብን እያሸሸው ስለሚመስለኝ እፈራለሁ። ድሮ - ድሮማ ሲነገረን ፍቅረኞች…
Saturday, 29 January 2022 00:00

አድማስ ትውስታ

Written by
Rate this item
(0 votes)
የድሮ ጋዜጣ ማስታወቂያዎችዘመናዊ የልብስ ስፌት ት/ቤትበቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ጎዳና፣ ሲኒማ አምፒር አጠገብ፣ ከመፅሐፍ ቅዱስ ማህበር ጎን፣ በዘመናዊ ዕቅድ የልብስ አቆራረጥና አሰፋፍ የማስተምር መሆኑን እገልጣለሁ።ካሎራማ ተርቦያቪች(አዲስ ዘመን፤ 24ኛ ዓመት፤ ህዳር 25/ 1957፤ ቁጥር 288፤ ገፅ 1)***ማስታወቂያየቀዳማዊ ኃይለስላሴ ማተሚያ ቤት “ብርሃንና ሰላም”፣…
Rate this item
(1 Vote)
"ቀኝ መዋል ለራስ ህልውና ብቻ ማሰብ ሳይሆን ለሌሎችም በጎነትን በገዛ ተነሳሽነት ማድረግን ያካትታል፡፡ የራስን ዓለም ብቻ ፈጥሮ ምቾትና ድሎትን ማግበስበስ ስግብግብነት ነው፡፡ የእኛ ደስታ ሙሉ የሚሆነው ከሌሎች ጋር ባለው ቀና መስተጋብር ነው፡፡ በጎነትን ስንሰጥ ከኛ የሚቀነስ ነገር የለም፡፡ ለሌሎች ግን…
Rate this item
(0 votes)
በኢትዮጵያ ሬዲዮ በ1970ዎቹ እና 80ዎቹ ይቀርቡ ከነበሩ ዝግጅቶች በጣም ተደማጭ ከነበሩት ውስጥ አንዱ የእሑድ ጠዋት ፕሮግራም ነው፡፡ ካሕሳይ ገብረእግዚአብሔር ደግሞ በዚህ ፕሮግራም ላይ ዝግጅታቸውን ከሚያቀርቡ ተሳታፊዎች አንዱ ነበር። ከ1976 ዓ.ም ጀምሮ ለተከታታይ 25 ዓመታት በዚሁ የእሑድ ሬዲዮ ፕሮግራም ላይ ተሳትፏል፡፡…
Rate this item
(0 votes)
“ኢትዮጵያ ለአፍሪካ ህብረት ያላት አቋም መቼም ቢሆን አይለወጥም” ውድ አፍሪካዊ ወንድም እህቶቼ፡-አፍሪካዊ ወንድማማችነታንን ከመቼውም ጊዜ በላይ ማጠናከር በሚያስፈልገን በዚህ ወሳኝ ወቅት፣ የአፍሪካ ኅብረት አባል ሀገራት መሪዎች ተስማምተው የኅብረቱ ጉባኤ በአዲስ አበባ እንዲደረግ በመወሰናቸው በኢትዮጵያ ሕዝብ ስም ምስጋናዬን አቀርባለሁ።ኢትዮጵያ- የአፍሪካዊነትን ጉዳይ…
Rate this item
(0 votes)
(ክፍል-5 ነገረ እኩይና ሌሎችም ትችቶች) በክፍል-4 ፅሁፌ እግዚአብሔር መኖሩን የሚያስረዱ መከራከሪያዎች ላይ የተሰነዘሩትን ትችቶች ተመልክተናል። በዛሬው ፅሁፌም ተጨማሪ ትችቶችን እንመለከታለን፡፡ከዚህ በፊት እንዳነሳነው እግዚአብሔር መኖሩን ከሚያስረዱ መከራከሪያዎች መካከል አንደኛው የሥነ ዲዛይን መከራከሪያ ነው፡፡ ይህ መከራከሪያ ልክ የእጅ ሰዓታችንን ወይም ሞባይል ስልካችንን…
Page 11 of 245