ህብረተሰብ

Rate this item
(0 votes)
አድማስ ትውስታ “ሞኝ ከራሱ ውድቀት ይማራል፤ ብልጥ ከሰው ውድቀት ይማራል” እንደ ፖለቲካ ምሁራን እይታ፤ አንድ ሀገር የጨነገፈ ሊባል የሚችልበት አውድ አሀዛዊና (quantitative) አይነታዊ (qualitative analysis) ትንተናዎች ይኖሩታል፡፡ ይሁንና ይህ ቃል በግርድፉ ሲታይ፥ የጨነገፈ ሀገር የሚባለው የአንድን ሀገር መንግሥት የሚመራው የፖለቲካ…
Rate this item
(1 Vote)
አካባቢያዊ ዲፕሎማሲ (Environmental diplomacy)፣ ክ1970ዎቹ ጀምሮ እየበለጸገ የመጣ ዓለም አቀፍ የዲፕሎማሲ ዘርፍ ነው። ይህ ዘርፍ፣ በተለይም በሰው ሰራሽ ጋዞች ምክንያት ከፀሐይ ወደ መሬት የሚመጣውን ጎጂ ጨረር የማጣራት አገልግሎት የሚሰጠው የከባቢ አየር ሽፋን (Ozone layer) እየሳሳ ከመሄዱና ከአየር ንብረት ለውጥ ጋር…
Rate this item
(0 votes)
(የኢትዮጵያ ኮሮና ቫይረስ ክለብ1 ስራ አስኪያጅ፣ ዶ/ር ሀይሉ ጌታቸው) የኮሮና ቫይረስ መጀመሪያ በቻይና ውሃ ታህሳስ 21 ቀን 2012 ለአለም ከተገለጸበት ጊዜ አንስቶ በብዙ ደረጃዎች አልፏል፡፡ ቻይና ስለ ቫይረሱ ሁኔታ ለአለም ሳይንቲስቶች በገለጸችበት ወቅት ጊዜ፣ የአብዛኞቻችን ግንዛቤ ግራ የመጋባትና በሽታው ምናልባትም…
Rate this item
(1 Vote)
ባለፈው ሳምንት የአዲስ አድማስ ዕትም.. የደራሲ ያዕቆብ ብርሃኑን ህብረተሰብ አምድ ላይ “ህዝብን ማን ይሰራዋል?” በሚል ርዕስ የፃፈውን ምጥን-ሀተታ አነበብኩት። ፀሃፊው በሳታቸው ርዕሰ-ጉዳዮች ላይ የራሴን ምልከታ ለማከልና-ለማስተካከል ምጥን ምላሽ ቢጤ አዘጋጀሁ፡፡ በርግጥ ያዕቆብ በሰበሰበው ግርድፍ - መረጃዎች ላይ ተንተርሶ ግዙፍ ርዕሰ-ጉዳይ…
Rate this item
(1 Vote)
በቅርቡ የተባበሩት መንግስታት የህፃናት ፈንድ ድርጅት (ዩኒሴፍ) ባወጣው መረጃ መሰረት፤ በመላው ዓለም ኮቪድ19 ከተቀሰቀሰ ጊዜ ጀምሮ 1 ነጥብ 6 ቢሊዮን ተማሪዎች ላይ ተፅዕኖውን አሳርፏል። ከነዚህም ውስጥ 60 በመቶ የሚሆኑት ልጆች ናቸው፡፡ ጥናቱ እንደሚያመለክተው፤ ልጆች ሙሉ ለሙሉ አልያም በከፊል በቤት ውስጥ…
Rate this item
(0 votes)
 (ክፍል - 6)በኢትዮጵያ የተደረጉት የትኛዎቹም የግዛት ማስፋፋት ወረራዎች አውሮፓውያኖቹ ደርሰውበት በነበረው የማህበረስብ የእድገት ደረጃ በደረሱ የአካባቢው ሃይሎች ተከናውኖ ቢሆን ኖሮ ወረራውን ተከትሎ ይመጣ ይችል በነበረው ፈጣን የኢኮኖሚና የማህበራዊ ለውጥ ዛሬ አብዛኛዎቹ ወይም ሁሉም ቋንቋዎችና ባህሎች ጠፍተው ኢትዮጵያ የአንድ ወጥ ቋንቋና…
Page 10 of 229

Follow us on twitter

Due to an error, potentially a timed-out connection to Twitter, this user's tweets are unable to be displayed.