ህብረተሰብ

Rate this item
(9 votes)
ክፍል 8፡ «ቤቢዬ ልንሞት ነው፤ በደንብ ልቀፍህ» በክፍል-7 ፅሁፌ ‹‹የባጫ ደበሌ መማረክ በመቀሌ ከተማ እንደተወራና ወሬውም የከተማዋን ህይወት እንዳለመለመው›› ነግሬያችሁ ነበረ ያቆምኩት፡፡ መቀሌ በእንደዚህ ዓይነት የደስታ ስካር ላይ እያለች ትንሽ ቆይቶ ከየትኛው ወገን እንደሆነ ያላወቅነው መድፍ መተኮስ ተጀመረ፤ «አይዟችሁ የደስደስ…
Rate this item
(0 votes)
ለ27 ዓመታት ያህል ገዢ ኃይል ሆኖ አገሪቷን በተለያየ መንገድ ጠፍኖ ይዞ የነበረው ህውሐት/ኢህአዴግ፣ እስከ ቅርብ ወራት ድረስ፣ “የትግራይ ክልልን በሕግና በስልጣን የምወክል ፓርቲ ነኝ፤” ይል ነበር። አሁን በተግባር እንደታየውም ፍጻሜያቸው አላማረም። የትግራይ ሕዝብ በሙሉ በምቾት በተድላ፣ በፍሥሐ ፣ የሚኖር አድርጎ…
Rate this item
(2 votes)
ጋዜጠኛና ደራሲ በፈቃዱ ሞረዳን ላለፉት ሶስት አስርት ዓመታት አውቀዋለሁ፡፡ ቀደም ብሎ አብዮታዊ ሠራዊት ውስጥ የአየር ወለድ መኮንን ሲሆን፤ 12 ጊዜ ከአየር ላይ ከዘለለ በኋላም የጦር ኃይሎች የሬዲዮ ፕሮግራም ባልደረባ ሆኖ ሰርቷል፡፡ በሽግግር ወቅት በግል መጽሔቶች ላይ ሲሰራ ከቆየ በኋላ የራሱን…
Rate this item
(8 votes)
ክፍል 7፡ ‹‹ባጫ ደበሌ ተማረከ!!›› https://youtu.be/XRbmhFKRdRw ህዳር 15 ቀን 2013 የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን፣ በምዕራባዊ ትግራይ ዞን «ማይካድራ» ከተማ የተፈፀመውን የጅምላ ጭፍጨፋ ማጣራቱንና የመጀመሪያ ዙር ሪፖርት ማጠናቀሩን ገለፀ። ኮሚሽኑ በሁለት ዙር ባደረገው ማጣራት፣ ህወሓት በዳንሻ መሸነፉን ተከትሎ በወሰደው የቂም በቀል…
Rate this item
(0 votes)
መጽሐፉን-ገለጥ እያደረኩ ሳየው ዜማ ያላቸው፣ ግጥማዊ ንዑስ ርዕሶች፣ በዓይኔ ፊት ሲደንሱ ነፍሴ ማለለች። በየመግቢያው እንደኔ ግጥም ለሚወድድ ሰው፣ ስሜት ኮርኳሪና ሀገራዊ ስንኞችም ወረቀቱ ላይ ተቃቅፈው ክራር ይመታሉ። … “የመደመር መንገድ” እንደ ቀድሞው “መደመር” እሾህ የተጠቀጠቀባት ጽጌረዳ ሆና እንደማትወጋኝ፣ ግን በውበትና…
Rate this item
(1 Vote)
 "--ስቃይ ተለማምደናል፤ ጭካኔ ከሱቅ እንደምንገዛው የሻይ ቅጠል ያክል የየቀን ግብራችን ሆኗል፡፡ በጋራ እየታመምን በጋራ እንክዳለን፡፡ በጋራ ለመታከም ፈርተን በየፊናችን መድሀኒታዊ ድብብቆሽ እንጫወታለን፡፡ ዝምታችንም አነጋገራችንም ቅስም ሰባሪ እየሆነ መጥቷል፡፡-" መሐረቤን… (Suspicions)አንድ የጌትነት እንየው ግጥም አለ፤ ’የሀበሻ ልጆች’ የሚል፡፡“ምናል ብትረሱን ምነው ብትተውንጎበዝ…
Page 13 of 229