ህብረተሰብ

Rate this item
(3 votes)
ክፍል 6፡- ‹‹በጦርነቱ ብልፅግና አሸንፎ ትግራይን የሚገዛ ከሆነ እኔ ራሴን አጠፋለሁ!!›› በክፍል - 5 ትረካዬ ጦርነቱ ወደ መቀሌ እየተቃረበ መሄዱንና እኔም ከመቀሌ ለመውጣት ከጓደኞቼ ጋር መመካከር መጀመሬን ነግሬያችሁ ነበር ያቆምኩት፡፡ ዛሬም ከዚያው ካቆምኩበት እቀጥላለሁ፡፡ ‹‹የዐቢይና የአማራ ፖለቲካ አንድ መሆኑ በጣም…
Rate this item
(1 Vote)
https://youtu.be/6lZ9OZtGm5A?t=15 በትግራይ ያለው ሁኔታ በጥንቃቄ ካልተያዘ አድዋን ላንዘክር የምንችልበት ጊዜ ይመጣል የትግራይ ህዝብ ከደረሰበት የስነ-ልቦና ጫና መውጣት አለበት 125ኛውን የአድዋ ድል ምክንያት በማድረግ፣ 125 “የጉዞ አድዋ 8” ተጓዦች በየዓመቱ እንደተለመደው ጉዟቸውን በየጊዜው ነበር የጀመሩት። 600 ኪ.ሜ እንደተጓዙ ግን አላማጣ ላይ…
Rate this item
(0 votes)
በአዲስ አበባ በየዓመቱ በአማካይ 450 ሰዎች በትራፊክ አደጋ ይሞታሉ አዲስ አበባ የዓለም ዓቀፍ ከተሞች መረብ አባል እንደመሆኗ የከተማዋ ኮሪደር ደኅንነት ማሻሻያ እና ሁለተኛ ዙር የፍጥነት አስተዳደር ፕሮጀክት መጠናቀቁን የትራፊክ ማጅመንት ኤጀንሲ ዋና ዳሬክተር ኢንጂነር ጃሬኛ ሂርጳ አስታወቁ፡፡ የጤናማ ከተሞች ሽርክና…
Rate this item
(0 votes)
በዞኑ ሁለተኛው ግዙፍ የሃይል ማመንጫ ይገነባል በገበታ ለሃገር ፕሮጀክት ውስጥ የተካተተው የኮይሻ የተቀናጀ ፕሮጀክት፣ ለዳውሮ አዲስ ዕድልና ትልቅ ተስፋን ሰንቆላታል፡፡ በዚህ ፕሮጀክት ሰበብ የሚፈጠረው መነቃቃትም፣ ዳውሮ ለዘመናት ቸል ያለቻቸውን የተፈጥሮና ሰው ሰራሽ የቱሪዝም መስህቦቿን አስተዋውቃና ሸጣ ትልቅ የገቢ ምንጭ የማድረግ…
Rate this item
(9 votes)
ክፍል 5፡ አስፈሪው ጊዜ መምጣት ጀመረ ጦርነቱ በመከላከያ ኃይልና በህወሓት መካከል ሆኖ ሳለ፣ ብዙ ጊዜ የቃል አቀባያችን ንግግሮች ለምን አማራን ማዕከል እንደሚያደርጉ ግራ ይገባኛል፡፡ እንደዚህ ዓይነት ባህሪ ያላቸው የህወሓት ካድሬዎችና የህወሓት አክቲቪስቶች ናቸው፡፡ ቃል አቀባያችን ግን የህወሓትን ስልጠና የወሰደች አይመስለኝም፡፡…
Rate this item
(0 votes)
https://youtu.be/YQQj3D5F4bM?t=98 ከሁለተኛው የዓለም ጦርነት ማብቃት በኋላ በእንግሊዝ ሞግዚት አስተዳደር ሥር የቆየችው የኢጣሊያ ሶማሌ ላንድና የእንግሊዝ ሶማሌ ላንድ፤ ሶማሌ በሚል መጠሪያ፣ በ1951 ዓ.ም አንድ አገር ሆና ነፃነቷን አገኘች።እንግሊዞች በኢትዮጵያ፣ በጅቡቲና ኬንያ ውስጥ የሚገኙ የሶማሊኛ ቋንቋ ተናጋሪዎችን ወደ አንድ የመሰብሰብና አንድ አገር…