ህብረተሰብ
ጀማል መሐመድ ሙሳ የ25 ዓመት ወጣት አርሶ አደር ሲሆን፤ በምሥራቅ ሐረርጌ ዞን በኮምቦልቻ ወረዳ በኤጉ ቀበሌ የገንደዋሬ መንደር ነዋሪ ነው፡፡ ጀማል በመንደራቸው የነበረውን ከፍተኛ የውሃ እጦትና ችግር በምሬት ያስታውሳል፡፡ የዚህ መንደር ነዋሪዎች እንደ አንድ ቤተሰብ ነው የምንተያየው፤ ስለዚህ አንጋባም፡፡ ድሮ…
Read 2615 times
Published in
ህብረተሰብ
እንዴት ሰነበታችሁሳ! ስሙኝማ… እንግዲህ ጨዋታም አይደል… ‘ተፈላስፎ የበቃለት’ ሰውዬ ሳይቸግረው ሁለቱን እንቁላል “በሎጂክ ሦስት ነው…” ብሎ እንቁላል ሳያገኝ እንዳማረው የመቅረቱን ታሪክ ታውቋት የለ! ፍልስፍናውን ካሰማ በኋላ… “እማዬ ለእኔስ እንቁላል አይሰጠኝም እንዴ!” ሲል እናት “ሎጂክህን ብላ…” አይደል ያሉት! ይኸኔ ሴትዮዋ የኒቼ…
Read 3048 times
Published in
ህብረተሰብ
“How Small Sinai appears When Moses stand up on it” (Heinrich Heine) ሔነሪክ ሔይንን “አፌ ቁርጥ ይበልልህ” ባልነው ነበር የኛ የአነጋገር ዘዬ ግራ እንዳያጋባው ፈርተን ተውነው እንጂ፡፡ ደግሞም ከትክክል በላይ የሆነ ገለፃ ነው ስለሙሴ የቀረበው፡፡ ሲና ተራራ ላይ ሙሴ ሲገኝ…
Read 2229 times
Published in
ህብረተሰብ
ይህም የእኛ ቤት ነውና የእኛ ቤት ብየዋለሁ፡፡ በቀኑ ውስጥ ካሉት ሃያ አራት ሰአታት ውስጥ ሁለት ሶስተኛውን እዚህ እናሳልፋለን፡፡ እንግዲህ የመኖሪያ ቤት የተከራየነው ከቀኑ ለሚተርፈን አንድ ሶስተኛ ሰዓት መሆኑ ነው፡፡ ይህንንም እያወቁ እንኳን አከራዮቻቸችን አስተያየት አያደርጉልንም፡፡ የጋዝ ዋጋ ጨመረ፣ የሸቀጦች ዋጋ…
Read 1897 times
Published in
ህብረተሰብ
የተባበሩት መንግስታት የህፃናት መርጃ ድርጅት (UNICEF) መረጃ እንደሚያመለክተው ህገወጥ የህፃናት ዝውውር በአመት ከሰባት እስከ አስር ቢሊየን ዶላር ለህገወጥ አዘዋዋሪዎቹ ያስገኛል፡፡ ህገወጥ ዝውውሩ ህፃናት አፈላላጊዎች፣ ደላሎች፣ አጓጓዦች እና ቀጣሪዎችን ያካተተ ነው፡፡ እነዚህ ሰዎች ውስጥ የቤተዘመድ ተሳትፎ ቀላል አይደለም፡፡ እናም የመጀመሪያው ተግባር…
Read 2820 times
Published in
ህብረተሰብ
ሬዲዮ ፋናና ዛሚ የማስታወቂያ ግነትና የመረጃ ስህተት ይታይባቸዋል ተብሏል የኢትዮጵያ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት የቴሌቭዥን ጣቢያው በዜና እወጃ ወቅት የተሳሳተ መረጃዎችን እንደሚያቀርብና በምስል አቀራረብ ላይም ችግር እንዳለበት ተገለፀ፡፡ ለተሰሩ ስህተቶች ተመልካችን ይቅርታ ያለመጠየቅ ችግር አለበትም ተብሏል፡፡የብሮድካስት ባለስልጣን ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት…
Read 1859 times
Published in
ህብረተሰብ