ህብረተሰብ
… ከየት እንደምጀምር ስላላወቅሁኝ … “ከየትም መጀመር ይቻላል ማለት ነው አልኩኝ፤ ለራሴ፡፡ ሰማይን ወርቅማ ቀለም ቀባ ብባል ከየት እጀምራለሁ? … የትስ እጨርሳለሁ? … አምስት ሺ ቀለማት አሉት ብያለሁ … ባንዲራው፡፡ የቀለሙ ብዛት አምስት ሺም ቢሆን መነሻውግን ሶስት መሰረታዊ ቀለማት ናቸው፡፡ህይወት፣…
Read 2859 times
Published in
ህብረተሰብ
ለሃይማኖት መቻቻል፣ ለመከባበር፣ አብሮ በሰላም ለመኖር ምሳሌ በመሆን ሁሌም የሞት ጠቀሰውና የበረሃው ንግስት በሚል ስያሜ የምትታወቀው የድሬዳዋ ከተማ ዘሬ ሥጋት አላት ነፃ የሆነና በዘመኑ ቋንቋ ያልተካበደ ህይወትን የሚመሩት ህዝቦቺ ሁሉም ነገር በፍቅር በመከባበርና በመተሳሰብ ሊሆን እንደሚችል ከህይወት ተምረዋል፡፡ በፍቅር ያምናሉ፡፡…
Read 2807 times
Published in
ህብረተሰብ
እንዴት ሰነበታችሁሳ! ክረምቱ አንደኛውን መግባቱ ነው እንዴ! ኧረ ትንሽ ብልጭ ይበልልን! ብዙ ነገር እኮ ‘ትንሽ ብልጭ’ አልልን ብሎ ነው የተቸገርነው፡፡ስሙኝማ…ይሄ የ‘አቋራጭ’ ነገር እኮ ‘በይ’ና ‘የበይ ተመልካች’ እያደረግን ነው! አብዛኛው ሰው ቀጥተኛውንና የቀለበት መንገዱን ተከትሎ ሲሄድ፣ የዘመኑ ጨዋታ ህጎች የገባው ደግሞ…
Read 2502 times
Published in
ህብረተሰብ
ስለ ሔዋን ዘሮች ሥናስብ ብዙ ወንዶች ጌጠኛ ጥቅስ አለችን፡፡ “አቴናዊያን ዓለምን ይገዛሉ፤ እኔ አቴናዊያን እገዛለሁ፤ ሚስቴ ደግሞ እኔን ትገዛለች፡፡” የሚለው ነው፡፡ … ይህ ሀሣብ ዞሮ ዞሮ የሚወሥደን ዓለም የምትሽከረከረው በራሷ ዛቢያ ሣይሆን በሴቶች እጅ ነው ወደሚል ድምዳሜ ነው፡፡ በያዝነው ዓመት…
Read 2198 times
Published in
ህብረተሰብ
ኢትዮጵያዊው አሰልጣኝ በሳንድኸርስት ወታደራዊ አካዳሚ ፋሺስት ኢጣሊያ ተባርሮ ነጻነት ከተመለሰ ወዲህ፣ የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ኢትዮጵያ ትኩረት ካደረገችባቸው የአገር ግንባታ መሠረቶች መካከል የዘመናዊ መከላከያ ግንባታ አንዱ ነበር፡፡ ምንም እንኳ ከኢጣሊያ ወረራ በፊት የዘመናዊ መከላከያ ኃይል ውጥኖች የነበሩ ቢሆንም የተስፋፉ እና የተደራጁ…
Read 2659 times
Published in
ህብረተሰብ
አዲስ አበባ ቦሌ አካባቢ ቤት ተከራይቼ ከገባሁ አንድ አመት ከመንፈቅ ሆኖኛል፡፡ ከአከራዮቼ በተጨማሪ በጊቢው ውስጥ ላጤና ባለትዳር ተከራዮችም አሉ፡፡ በርካታ ህጻናትም ጊቢው ውስጥ ወዲህ ወዲያ ይላሉ፡፡የስራዬ ሁኔታ ሆኖ ማልጄ ወጥቼ በውድቅት የምገባባቸው ቀናት ስለሚበዙ አከራዮቼን ሆነ ሌሎች በጊቢው ውስጥ ያሉ…
Read 2072 times
Published in
ህብረተሰብ