ህብረተሰብ
ከይምርሃነ ክርስቶስ ወደ ላሊበላ! ለመሆኑ፤ ይምርሃነ ክርስቶስ ማነው? የቅድስና ማዕረግ ከተሰጣቸው የዛጔ ነገሥታት አንዱ ነው፡ ከ10ኛው ክ/ዘመን መጨረሻ እስከ 11ኛው ክ/ዘመን አጋማሽ የኖረ ንጉሥ ነው፡፡ አባቱ ግርማ ሥዩም የንጉሥ ጠንጠውድም ወንድም ነው፡፡ አጐቱ መሆኑ ነው፡፡ ይምርሃነ ክርስቶስ ውሎ አድሮ እንደሚነግስ…
Read 2916 times
Published in
ህብረተሰብ
(የፊዚክስ ባለሙያው ዶ/ር ሙሉጌታ በቀለ፤ ከነቢይ መኰንን ጋር ያደረጉት ልዩ ቃለ-መጠይቅ) ዶ/ር ሙሉጌታ በቀለ - ጠይም፣ አጭር፡፡ ቀስ ብለው የሚናገሩ ከፈለጉ ግን ቶሎ ቶሎ እየተራመዱ መሄድ የሚችሉ ሰው ናቸው፡፡ ዶ/ር ሙሉጌታ በቁመታቸው አንፃር ቀጭን አይባሉም፡፡ ጠንካራ ናቸው፡፡ በአዕምሮ ጉዳይ ካሰብናቸው…
Read 3341 times
Published in
ህብረተሰብ
ኢሕአዴግ በደርግ ዘመን ለተሰሩ መልካም ነገሮች ዕውቅና ለመስጠት አንዳች ፍላጐት ያለው አይመስልም፡፡ ደርግም ለንጉሱ ዘመን በጐ ተግባሮች በአድናቆት ምስክርነት ለመስጠት ንፉግ እንደሆነ የስልጣን ዘመኑ ተጠናቀቀ፡፡ መንግሥታቱ ወይም ባለስልጣናቱ ለመመሰጋገን ቢቸገሩም ሁሉም በየዘመናቸው የሰሩት ሰናይና እኩይ ተግባር ምን እንደሚመስል ታሪኩን መዝግበው…
Read 2370 times
Published in
ህብረተሰብ
የተፈጥሮ ስነ ምግባር “ክርስቶስ” የሚያስተምረው ስነ ምግባር አይደለም፡፡ ግራ ጐንህን ሲያጮልህ ቀኙን አስተካክለህ መስጠት “ተሸናፊነት” ነው፡፡ ወይንም በዘረ-መል ቋንቋ መጥፎ የጂን ባለቤትነት ነው፡፡ ተፈጥሮ፡- ጥሩ ሰው “Nice guy” ብሎ የሚጠራቸው፤ መቀበላቸውን እርግጠኛ ሲሆኑ ብቻ የሚሰጡትን ነው፡፡ መስጠት እና መቀበል ተመጣጣኝ…
Read 3911 times
Published in
ህብረተሰብ
ለመሆኑ አንድ ህዝብና መንግስት ከዚያች ከትንሽ ደሴት ተነስቶ፣ ሩብ አለምን ለመግዛት ያስቻለው የአማካዩ ግለሰብ መሰረታዊ እና ዘላቂ ጠባይ ምን ይመስል ይሆን? መልስ፡- እንደ ብረት የጠነከረ፣ ምንም ይሁን ማንም የማይበግረው discipline ወይም ስነ ስርአት፡፡ የዚህ ባህሪ ገፅታ “Empire Builder” የሆነ ነብስ…
Read 3594 times
Published in
ህብረተሰብ
ይምርሃነ ክርስቶስን ጐበኘን! ላሊበላ የማር አገር ነው፡፡ ማር ካለ ጠጅ አለ - ብርዝም፣ ደረቅም! ይህንኑ ልናይ አመሻሽ ላይ አራት ሆነን እንወጣለን፡፡ ሁለቱ ወጣቶች አብረውን ናቸው፡፡ ቀጭኑ ወጣት “ምንም ብቀጥን ጠጅ ነኝ” የሚባል ዓይነት ልጅ ነው፡፡ ብዙ አድባራትንና ገዳማትን ከዚህ በፊት…
Read 2926 times
Published in
ህብረተሰብ