ህብረተሰብ
“ማየት ማመን ነው” የሚለው አባባል በየማስታወቂያው እየገባ ረከሰ፡፡ ሳስበው፤ ለካ ግልባጩም ኃይለኛ ዕውነታን ያዘለ ነው - በተለይ እንደኔ ላሊበላን ላየና -የዕምነት ምጡቅነትና ጥልቀት ለታየው! ገጣሚ ሰለሞን ዴሬሣ፤ “ይሄ ላሊበላ የሚባል ንጉሥ፤ እዚህኛው ተራራ ላይ ቆሞ፣”ያኛውን ተራራ ፈልፍዬ ቤተክርስቲያን አደርገዋለሁ” ብሎ…
Read 3204 times
Published in
ህብረተሰብ
ታሪክ ፀሃፊው ተክለፃድቅ መኩሪያ ስለ ንጉስ ፋሲል ቤተመንግስት አገነባብ ሲገልፁ አፄ ፋሲል ቤተ እስራኤሎችንና ሕንዶችን እንዳስተባበሩ ያወሳሉ፡፡ ፀሃፊው “የኢትዮጵያ አንድነት ከአፄ ልብነድንግል እስከ አፄ ቴዎድሮስ” በተሰኘ የታሪክ መፅሃፋቸው እንዳሰፈሩት፤ “ግንበኞች ሰብስበው (ፖርቱጊዞች አሉበት የሚሉ አሉ)፤ በጐንደር ከተማ እስከዛሬ የፋሲል ግንብ…
Read 5220 times
Published in
ህብረተሰብ
(ክፍል ሁለት) የጉዞ ማስታወሻ *** “አባይ ቁልቁለቱን እንባዬ እያነቀኝ፣ አባይ አቀበቱን ላብ እያጠመቀኝ፣ መቅረትስ አልቀርም እስከዚያው ጨነቀኝ…” (የአገሬ ዘፋኝ) ***
Read 3176 times
Published in
ህብረተሰብ
እፊትህ የነበረው ከወደቀ፣ አንተ ዘልለህ ቦታውን ትይዛለህ፣ የቅድም ቦታህን ከኋላህ የነበረው ዘልሎ ይተካበታል፡፡ ማለት ወታደሮቹ እየወደቁም የሰልፉ የጦር ቅርጽ አይለወጥ፡፡ የሚገጥመን ጠላት ግን እያንዳንዱ እግረኛ ወደ መሰለው እየዘለለ ስለሚዋጋ ብዙ ቢገድልም ለውጊያው ውጤት ያን ያህል ልዩነት አያመጣም፡፡ የተከበራችሁ አንባብያን እነሆ…
Read 7621 times
Published in
ህብረተሰብ
የማስታወሻው ማስታወሻ የደቡብ አፍሪካ ጉዞዬን ማስታወሻ ጽፌያለሁ፡ የፈረንሳይ ጉዞዬን ማስታወሻ ጽፌያለሁ፡፡ የጀርመን ጉዞዬንም እንደዚያው፡፡ የአሜሪካ ጉዞዬን በረዥሙ ዘግቤያለሁ - ለእኛ ሰው በአሜሪካ ስል፡፡ እግረ መንገዴን የቤልጂየም ጉዞዬን ዳስሻለሁ፡፡ የደቡብ ኮርያ ጉዞዬን ነጥቤያለሁ፡፡ የኢራን መንገዴንም ነቁጫለሁ፡፡ ሁሉም ውስጥ እኔ አለሁ፡ ኢትዮጵያዊ…
Read 4187 times
Published in
ህብረተሰብ
ገና በልጅነታቸው ጠበቃ መሆን ይፈልጉ እንደነበር የሚናገሩት አቶ ሳሙኤል አባተ ተሰማ፤ በአሁኑ ሰዓት በተከላካይ ጠበቃነት እየሰሩ እንደሚገኙ ይናገራሉ፡፡ ከእሳቸው ጋር አብረው የተማሩ ጓደኞቻቸው የግል የጥብቅና ስራ ላይ በመሰማራት ከፍተኛ ገቢ እንደሚያገኙ የገለፁት አቶ ሳሙኤል፤ ደሞዛቸው እርካታን የማይሰጥ ቢሆንም አቅም ለሌላቸውና…
Read 2685 times
Published in
ህብረተሰብ